90 በ መቶዉን ትንሽ ከፍ ለማድረግ ወደ ግንባር አቅንቶ ይሁን እንዴ?
ነገሩ እንኳን እነሱን እኔንም አሳስቦኛል፣ ፈቀቅ አልል ብሎ፣ መለ በሉን እንጂ?
Re: አበሩ ና ሆርሱ ሰሞኑን ዬት ጠፉ ግን?
ከተኛህበት እስክትነቃ እየጠበቁህ ይሆናላ!
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12908
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: አበሩ ና ሆርሱ ሰሞኑን ዬት ጠፉ ግን?
"የጥቁር ናዚዉን ስርዓት ቀብረን ገንዘነዋል"!
ከገንዘዉ ቦኋላ ያለዉ ምንድነዉ፣ የቀረ ነገር መኖር አለበት፣ ሁለቱ የጠፉበት ምክንያት!
ከገንዘዉ ቦኋላ ያለዉ ምንድነዉ፣ የቀረ ነገር መኖር አለበት፣ ሁለቱ የጠፉበት ምክንያት!