Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 14878
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ወይ የምትመራው አገር አውሮፕላን አይኑረው፤ ወይ በአውሮፕላን አትውጣ- ኢሳይያስ አፈወርቂ በ2ቱም ታድሏል፥እንደ ኢራን ፕ/ት በአጭር አልቀረም። ኢሱ ዕልፍኝ ውስጥ ታስሮ ቁጭ -ፈሪ ለእናቱ

Post by Abere » 21 May 2024, 14:14

ወይ የምትመራው አገር አውሮፕላን አይኑረው፤ ወይ በአውሮፕላን አትውጣ - ኢሳይያስ አፈወርቂ በ2ቱም ታድሏል፥ እንደ ኢራን ፕ/ት በአጭር አልቀረም። ኢሱ ዕልፍኝ ውስጥ ታስሮ ቁጭ - ፈሪ ለእናቱ፤ ፈሪ ተራራ ነው ወዘተ :lol:
ቦታ መርጣ የምትወድቀውን አገር በቀል አፍሪካዊ በረኪ ብረኪ ግመል እያለች ደግሞ የምን አውሮፕላን። :lol: :lol:

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23416
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ወይ የምትመራው አገር አውሮፕላን አይኑረው፤ ወይ በአውሮፕላን አትውጣ- ኢሳይያስ አፈወርቂ በ2ቱም ታድሏል፥እንደ ኢራን ፕ/ት በአጭር አልቀረም። ኢሱ ዕልፍኝ ውስጥ ታስሮ ቁጭ -ፈሪ ለእ

Post by Fed_Up » 21 May 2024, 14:24

Abere wrote:
21 May 2024, 14:14
ወይ የምትመራው አገር አውሮፕላን አይኑረው፤ ወይ በአውሮፕላን አትውጣ - ኢሳይያስ አፈወርቂ በ2ቱም ታድሏል፥ እንደ ኢራን ፕ/ት በአጭር አልቀረም። ኢሱ ዕልፍኝ ውስጥ ታስሮ ቁጭ - ፈሪ ለእናቱ፤ ፈሪ ተራራ ነው ወዘተ :lol:
ቦታ መርጣ የምትወድቀውን አገር በቀል አፍሪካዊ በረኪ ብረኪ ግመል እያለች ደግሞ የምን አውሮፕላን። :lol: :lol:
አህዬ,
ሆድህን የረገጠህ የለም አትቀላምድ .. ቅንዳሻም ረሃብተኛ::

Post Reply