Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23422
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

1.5 ሚሊዬን ጊዜ ከተወቃ በሆላ ህወሃት ብልጽግናን ተደመረ

Post by Fed_Up » 17 May 2024, 13:05

እዋይ ውርደት!!

"የዘሬ ቢቀር ያንዘርዝረኝ" ይላሉ ፋኖዎች ሲተርቱ

እንዲህ ነው ታሪኩ.. እምዬ ምኒሊክ የሚባል ንጉስ ኢትዮጵያውያን መሪ ነኝ ብሎ ከሸዋ ሆኖ መግዛት ጀመረ :: ከምኒሊክ በፊት ይህ ሆነ: በወቅቱ የትግራይ መሳፍንት (ድንቄም :lol: ) ኢትዮጵያ የምትባል አገር በጉልበቱ አስገብሮ ንጉሰ ነገስት ነኝ ብሎ ይመራ የነበረውን አጼ ቴዎድሮስ በእንግሊዝ እንዲገደል ካስደረጉ በሆላ ለዛ እከይ አስተዋጽኦቸው በገፍ ቁመህ ጠብቀኝ በእንግሊዝ የተበረከተላቸው የትግራይ ባንዳ አሉላ ያዙኝ ልቀቁኝ በማለት በአካቢው ይኖሩ የነበሩትን ህዝቦች ያምሱ እና ይገድሉ ነበር:: እሱ እንዳይበቃ አሉላ እና የትግራይ ሽፍቶች የሽዋውን አማራ ንጉስ አንገብርም ከፈለገ መጥቶ ይግጠመን በማለት ለያዥ ለገናዥ አልቻል አሉ:: ምኒሊክም ልክ እንደ ዶ/ር አብይ ህ ወ ሃ ትን እንዳሽመደመዳት.. አሉላን እና የትግራይ መሳፍንት (ድንቄም :መሳፍንትን :lol: ) አራቸውን አስበልተው አሉላን አንቀው ፊንፊኔ ያመጧቸው እና በስቅላት ይገደሉ ዘንድ ፍርድ ተላለፈ... መግደል እንጂ መሞት የሚፈራው ወዲ ቁቤ አሉላ ድንጋይ ተሸክሟ ምኒሊክ እግር ስር ይወድቁና ይማጸናሉ :: ምኒሊክም ምህረት ያደርግላቸውና የቤተመንግስቱ እልፍኝ አሳላፊ አድርገጎት እስከ እለተሞቱ ምኒሊክን ያገለግል ነበር..

"ራዛ ናይ አቡኡ ሓዛ" ወይም የማን ዘር ጎመንዘር እንዲሉ ዛሬ የአሉላ ታሪክ በ ህ ወ ሃት ተደግሞ እናያለን:: እንደዛ አፋን በአብይ ላይ ሲቀደድ የነበረው ጌታቸው ርዳ የአብይ ቤተመንግስት እልፍኝ አሳላፊ ሆኗል::

ጎበዝ ላልቅስ ወይስ ልሳቅ ወይስ አንገቴን ልነቅንቅ

ላልቅስ- ምክኒያቱም ስንት የእኔ አባቶች ሻቢያ እነዚህን ድኩማን ስልጣን ላይ ለማውጣት የከፈሉት ደም::
ልሳቅ- የኤርትራ ቀንደኛ ጠላት ተዋርደው በማዬቴ:

ይህ በዘራችሁ አይድረስ!!
ታጥቦ ልቃ ይሏችሆል ይህ ነው!!

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23422
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: 1.5 ሚሊዬን ጊዜ ከተወቃ በሆላ ህወሃት ብልጽግናን ተደመረ

Post by Fed_Up » 17 May 2024, 13:14

ብዙ ጥያቄዎች ጭንቅላት ላይ ይመጣል ለምሳሌ:
እውን 1.5 ሚሊዬን አጋሜ መርገፍ ነበረበት ብልጽግናን ለመደመር?
1.5 ሚሊዬን ሙት እና የትየሌሌ ስንኩላን ለኦሮሙማ ቆሪጥ ደም መክፈል ነበረባቸው የኦሮሞ ኢምፓዬ ለመመሰረት?
እውነት ግን በእንደዚህ አይነት ውርደት ተፈጥሮ እያለ እውነት የህ ወ ሃ ት መሪዎች ራሳቸውን መግደል አይቀላቸውም? ለምን እስካሁን በህይወት ሊኖሩ ህዝቡ ፈቀደ ?

Fiyameta
Senior Member
Posts: 19993
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: 1.5 ሚሊዬን ጊዜ ከተወቃ በሆላ ህወሃት ብልጽግናን ተደመረ

Post by Fiyameta » 17 May 2024, 13:31

Fed_Up wrote:
17 May 2024, 13:05
እዋይ ውርደት!!

"የዘሬ ቢቀር ያንዘርዝረኝ" ይላሉ ፋኖዎች ሲተርቱ

እንዲህ ነው ታሪኩ.. እምዬ ምኒሊክ የሚባል ንጉስ ኢትዮጵያውያን መሪ ነኝ ብሎ ከሸዋ ሆኖ መግዛት ጀመረ :: ከምኒሊክ በፊት ይህ ሆነ: በወቅቱ የትግራይ መሳፍንት (ድንቄም :lol: ) ኢትዮጵያ የምትባል አገር በጉልበቱ አስገብሮ ንጉሰ ነገስት ነኝ ብሎ ይመራ የነበረውን አጼ ቴዎድሮስ በእንግሊዝ እንዲገደል ካስደረጉ በሆላ ለዛ እከይ አስተዋጽኦቸው በገፍ ቁመህ ጠብቀኝ በእንግሊዝ የተበረከተላቸው የትግራይ ባንዳ አሉላ ያዙኝ ልቀቁኝ በማለት በአካቢው ይኖሩ የነበሩትን ህዝቦች ያምሱ እና ይገድሉ ነበር:: እሱ እንዳይበቃ አሉላ እና የትግራይ ሽፍቶች የሽዋውን አማራ ንጉስ አንገብርም ከፈለገ መጥቶ ይግጠመን በማለት ለያዥ ለገናዥ አልቻል አሉ:: ምኒሊክም ልክ እንደ ዶ/ር አብይ ህ ወ ሃ ትን እንዳሽመደመዳት.. አሉላን እና የትግራይ መሳፍንት (ድንቄም :መሳፍንትን :lol: ) አራቸውን አስበልተው አሉላን አንቀው ፊንፊኔ ያመጧቸው እና በስቅላት ይገደሉ ዘንድ ፍርድ ተላለፈ... መግደል እንጂ መሞት የሚፈራው ወዲ ቁቤ አሉላ ድንጋይ ተሸክሟ ምኒሊክ እግር ስር ይወድቁና ይማጸናሉ :: ምኒሊክም ምህረት ያደርግላቸውና የቤተመንግስቱ እልፍኝ አሳላፊ አድርገጎት እስከ እለተሞቱ ምኒሊክን ያገለግል ነበር..

"ራዛ ናይ አቡኡ ሓዛ" ወይም የማን ዘር ጎመንዘር እንዲሉ ዛሬ የአሉላ ታሪክ በ ህ ወ ሃት ተደግሞ እናያለን:: እንደዛ አፋን በአብይ ላይ ሲቀደድ የነበረው ጌታቸው ርዳ የአብይ ቤተመንግስት እልፍኝ አሳላፊ ሆኗል::

ጎበዝ ላልቅስ ወይስ ልሳቅ ወይስ አንገቴን ልነቅንቅ

ላልቅስ- ምክኒያቱም ስንት የእኔ አባቶች ሻቢያ እነዚህን ድኩማን ስልጣን ላይ ለማውጣት የከፈሉት ደም::
ልሳቅ- የኤርትራ ቀንደኛ ጠላት ተዋርደው በማዬቴ:

ይህ በዘራችሁ አይድረስ!!
ታጥቦ ልቃ ይሏችሆል ይህ ነው!!
The British media at the time, in an effort to discredit Emperor Menelik, and diminish his fast growing influence, they lionized the indentured servant agame Alula of Tigray who was serving at the Menelik palace as a night time janitor. :P :P

Post Reply