Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12909
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ወይ አዲስ አባባ ወይ አራዳ ወይ፣ አገርም እንደ ሰዉ ይናፍቃል ወይ?

Post by DefendTheTruth » 14 May 2024, 11:56

አዲስ አባባ አይናችን ፊት ተቆፍራ አዲስ ተገነባች፣ ከሁሉም በላይ ግን እነዚህ ሴቶች ሰረተኞች (እናቶች፣ እህቶች) ምናልባት በትንሽ ክፍያ እየሰሩ፣ እየለፉ፣ አሻራችንን ማኖር በመቻላችን ደስተኞች ነን፣ ለልጆቻችን የተሻለ ነገር መተዉ የምንችልበት ስለሆነ ደስተኞች ነን፣ ማለታቸዉ ትልቅ ትርጉም አለዉ።

ኑሩልን፣ እናቶች ና እህቶች!