የዴርግ ሰራዊት ፈርሶ ሲበተን ጨርቅ አንጥፎ ለምኖ አግኝቷል፤ የኦሮሙማ ኦነግ ሰራዊት ፈርሶ ሲበትን ግን ሱሪውን አንጥፎ የመለምን ዕድል እንኳን አያገኝም። ለህዝብ የማርያም ጠላት ነው። የደፈራቸው፤ ያሰቃያቸው፤ የዘረፋቸው፤ ያፈናቀላቸው ይተፉበታል እንጅ።
Re: የዴርግ ሰራዊት ፈርሶ ሲበተን ጨርቅ አንጥፎ ለምኖ አግኝቷል ፤ የኦሮሙማ ኦነግ ሰራዊት ፈርሶ ሲበትን ግን ሱሪውን አንጥፎ የመለምን ዕድል እንኳን አያገኝም። ለህዝብ የማርያም ጠላት ነው
ወይ የDDT ቆሪጥ!
እንድህ አድርጎ ያጋልጣቸው።
ጭራ ሜዳ ላይ ጭራው የተቆረጠው ኦሮሙማ መከላከያ ሰራዊት። ኮፍያውን አንጥፎ ማሩኝ እያለ ነው።
ጭራ ሜዳ ላይ ጭራው የተቆረጠው ኦሮሙማ መከላከያ ሰራዊት። ኮፍያውን አንጥፎ ማሩኝ እያለ ነው።