Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17054
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 26 Apr 2024, 00:39
ኤርትራውያኖች ጌቶቻቸው እሰሩላቸው ከተማ ውስጥ መኖር እንጂ ራሳቸው ከተማ መገንባት አይችሉም:
<> እስኪ አንድ ክፍለ ከተማ ጥቀሱልኝ፣ ኤርትራውያኖች በራሳቸው እጅ የሰሩት። ሁሌም ተሰደው ኢትዮጵያ፣ አረብ ሃገር፣ አውሮፓ ወይንም ከላይ የጠቀስኳቸው ጌቶቻቸው እሰሯቸው ከተማዎችና ህንፃዎች ውስጥ ላያቸው ላይ እስኪፈርስባቸው ድረስ መኖሮ እንጂ፣ በራሳቸው አዲስ ነገር መስራትን ወይንም ማደስን አይችሉም።
ይኸ ደግሞ በብዙ በባርነት የተገዙ ሰዎች ባህርይ ነው። ቀጥቅጦ የሚያሰራቸው ኃይል ከሌለ በስተቀር ራሳቸውን ሸውደው፣ መስራትን በመጠየፍ ‘ያልታደለ አሽከር በጌታው ቁላ ይፎክራል’ እንደሚባለው ያለውን ነገር ብቻ እያደነቁና እያመነዠኩ መኖርን ይመርጣሉ። የሚገርመው እኔ አዲስ አበባ የማውቃቸው ሁሉም ኤርትራውያኖች የሚኖሩት የኪራይ ቤት ውስጥ ነበር፣ ወይንም ግፋ ቢል ገንዘብ አጠራቅመው ቤት ይገዛሉ እንጂ በራሳቸው አዲስ ህንፃ አንዳችም አይሰሩም።

Last edited by
Selam/ on 26 Apr 2024, 03:41, edited 1 time in total.
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 18505
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » 26 Apr 2024, 03:16
Ascaries have no history of building cities, running successful corporate companies, and have fake history & culture
-
sesame
- Member+
- Posts: 7992
- Joined: 28 Feb 2013, 17:55
Post
by sesame » 26 Apr 2024, 04:59
Selame z Agame,
Eritreans learned a lot of things from Italians: Construction, Mechanics, Cycling are some that come to mind. Most building contractors in Ethiopia until the Agames deported them were Eritreans. Now, dumbos, show me anything that you Agames built that rivals these stunning villas in Asmara!
BTW, when Eritrea built the Sembel housing complex in 1996, just three years after independence, crabby Agames knowing that Eritrea was taking off, imposed on us a war which we have successfully concluded. Now that we have brokeb Agame spine, there ain't nothin' stoppin' us dumbos. Just watch us.
-
Fed_Up
- Senior Member+
- Posts: 23423
- Joined: 15 Apr 2009, 10:50
Post
by Fed_Up » 26 Apr 2024, 06:03
ሴሰኛዋ አይነምድር,
እናንተ ደግሞ ሰሃን ይዞ ልመና ያባቶቻችሁ ሲወርድ ሲዋረድ የመጣ ነው:: የ3000 አመታት የግንባታ ጥበባችሁ ደግሞ በየገጠሪቱ ዘርጣጣ ኢትዮጵያ ሳይቀር ቁልጭ ብሎ ይታያል:: ፎከታም...ጠኒያም

civilization!!
በአንድ ነገር ግን እንስማማለን ... እኛ ሻቦች ሱሪ ማስፈታት ግን ተክነንበታል::
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 18505
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » 26 Apr 2024, 10:56
Ascari boy,
Your lies are end-less!
Isaias was the one who started the 1998 war and that was confirmed by UN . Eritrea was directed to pay money to that effect.
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17054
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 26 Apr 2024, 16:09
ንፍጣም ሻቢያ - የሃማሴን ‘ሰምበል’ ከበጭራቃዋ አጋሜ አክስትህ ‘ስምሃል መለስ’ ጋር ተምታቶብህ ካልሆነ በስተቀር ‘የሰምበል መንደር’ የተሰራው በኮርያ ኮንትራክተሮች ነው። ድንጋይ ማቀበልህ ኮንትራክተር ካስባለህ፣ ትክክል ነህ። እንደ ነገርኩህ፣ ሻቦዎች ህንፃን መገንባትን ተወውና፣ የአጥር ግንብ እንኳን መስራት አትችሉም።
የመካኒክነቱ ትክክል ነው፤ የአዲስ አበባ ፊያት ሰቸንቶ ሲሰበር ኤርትራውያኖችን ቀጥረን ነበር የምናሰራቸው። ይኸም በአንድ በኩል፣ ጣሊያን አንገታችሁ ላይ ያጠለቀውን ቀንበር እስከዛሬ መሸከማችሁን ያስመሰክራል። በሌላ በኩል ደግሞ፣ እናንተ ከኢትዮጵያ ስትወጡ በአንጥንታቸው ሲንፏቀቁ የነበሩት መኪናዎች ጠፍተው በአዳዲስ መኪናዎች ተተኩ። መካኒኮቻችሁ ዛሬ የጋሪ ፈረስ አስመራና ከረን ይጠግናሉ።
ብስክሌቱም ትክክል ነው፣ አስመራ ከቻይና በመጡ አሮጌ ብስክሌቶች ተጥለቅልቃለች። እስኪ ትንሽ ስማርት ሁኑና ከመኪናና ጋሪ የተለየ መንገድ አብጁላቸው።
sesame wrote: ↑26 Apr 2024, 04:59
Selame z Agame,
Eritreans learned a lot of things from Italians: Construction, Mechanics, Cycling are some that come to mind. Most building contractors in Ethiopia until the Agames deported them were Eritreans. Now, dumbos, show me anything that you Agames built that rivals these stunning villas in Asmara!
BTW, when Eritrea built the Sembel housing complex in 1996, just three years after independence, crabby Agames knowing that Eritrea was taking off, imposed on us a war which we have successfully concluded. Now that we have brokeb Agame spine, there ain't nothin' stoppin' us dumbos. Just watch us.
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17054
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 26 Apr 2024, 16:19
ዕዳሪው ሻቦ - የዛች የአስመራ አህያ ናፍቆት ሊገድልህ ነው መሰለኝ፣ በተደጋጋሚ እየኮረኮርክ ታስናፋታለህ። ከልጅ ጠሃይ ጋር ለምን ግንባር አትፈጥርም?
በገመድ የሚሳቡት ጅማተ-ጠንካራ ሰዎች ብልጥ ናቸው። የአባይ በረሃ አዞ እንዳይሰለቅጣቸው፣ ቁልልጭ እያደረጉት ባለሙያ በፈተለችው ሲር በአየር ላይ ይንሳፈፋሉ። የአንተ ዘመዶች ጥበብ የሚባል ስለሌላቸው፣ በሰባራ የአረብ ጀልባ ሲጋፉ የሜዲትሬንያ አሳነባሪ ይውጣቸዋል። እርጋጭ!
-
sesame
- Member+
- Posts: 7992
- Joined: 28 Feb 2013, 17:55
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17054
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 26 Apr 2024, 17:25
ሃማሴን = አጋሜ
ሻቢያ = ወያኔ
ሰይጣን = ዲያብሎስ
-
sesame
- Member+
- Posts: 7992
- Joined: 28 Feb 2013, 17:55
Post
by sesame » 26 Apr 2024, 17:45
Selam z Agame,
You will always be trash to us. There is no end to that!
-
Educator
- Member
- Posts: 2370
- Joined: 03 Jun 2021, 00:14
Post
by Educator » 27 Apr 2024, 01:47
Wow.. Korean complex is so beautiful. You Eritreans should market your existing beauties rather than bickering about Woyanes or Ethiopia.
If you focus on what Eritrea has to offer, then you could repopulate your country faster than Shabia is depopulating it with its sinister aim. At least retired elderly diaspora eritreans can come and enjoy their remaining golden years in a beautiful Asmara.
Thanks for sharing this enlightening video. I had no idea such a beautiful place existed there.
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17054
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 27 Apr 2024, 04:40
እስስት ሻቦ
ሃማሴን = አጋሜ
ሻቢያ = ወያኔ
ሰይጣን = ዲያብሎስ
የኤርትራ ህዝብ ብዛት በግምት:
1986 5.8 ሚሊዮን
2016 2.8 ሚሊዮን