Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 14896
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 22 Apr 2024, 17:26
ልማደኛው የአብይ ኦሮሙማ መከላከያ ካምፕ አፍርሶ ወደ አማራ ክልል ሲያቀና በሻዕብያ ኃይል ተቆርጦ እጅ ሰጠ። Woyane Babysitter - ዳግማዊ ሰሜን ዕዝ
ንፍጣም የወያኔ ሞግዚት የጽንፈኛ ኦሮሞ መከላካየ ሰራዊት እጁን አንከርፍፎ በየቦታው እየተማረከ ነው።
-
ethiopian
- Member+
- Posts: 5912
- Joined: 09 Oct 2011, 21:29
Post
by ethiopian » 22 Apr 2024, 18:25
Abere wrote: ↑22 Apr 2024, 17:26
ልማደኛው የአብይ ኦሮሙማ መከላከያ ካምፕ አፍርሶ ወደ አማራ ክልል ሲያቀና በሻዕብያ ኃይል ተቆርጦ እጅ ሰጠ። Woyane Babysitter - ዳግማዊ ሰሜን ዕዝ
ንፍጣም የወያኔ ሞግዚት የጽንፈኛ ኦሮሞ መከላካየ ሰራዊት እጁን አንከርፍፎ በየቦታው እየተማረከ ነው።
Fano just controlled Arat Kilo
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 14896
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 22 Apr 2024, 20:42
በአንተ በጽንፈኛው ኦሮሙማ እንደበትህ ከ9 ወር በኋላ ይህን ማለትህ የመሸነፍ እና የጭንቀት ሲቃህን ይገልጻል። ከዛሬ 9 ወር በፊት በ3 ቀን ሱሪ እናስፈታለን አላችሁ፤ አሁን ግን አዲስ አበባ ፋኖ እየገባ ነው፤ በተኩስ እያሸበሩን ነው ማለት የጠዋታ ማታ ኡኡታችሁ ሁኗል።
Your ኬኛ game is over
ethiopian wrote: ↑22 Apr 2024, 18:25
Abere wrote: ↑22 Apr 2024, 17:26
ልማደኛው የአብይ ኦሮሙማ መከላከያ ካምፕ አፍርሶ ወደ አማራ ክልል ሲያቀና በሻዕብያ ኃይል ተቆርጦ እጅ ሰጠ። Woyane Babysitter - ዳግማዊ ሰሜን ዕዝ
ንፍጣም የወያኔ ሞግዚት የጽንፈኛ ኦሮሞ መከላካየ ሰራዊት እጁን አንከርፍፎ በየቦታው እየተማረከ ነው።
Fano just controlled Arat Kilo
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 18505
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » 22 Apr 2024, 21:12
አበረ፥ እኔ፥ ከሞትኩ፥ሰርዶ፥ አይብቀል፥የሚል፥ መንገድ፥ እየተከተልክ፥ ትመስላለህ! ትናንት፥ የኢትዮጵያን፥ መከላከያ፥ የወያኔ፥ አግአዚ፥ ጦር፥ ነው፥ ስትል፥ ከዚያም፥ ያው፥ ጦር፥ በወያነ፥ተጠቃ፥ እያልክ፥ያዙኝ፥ ልቀቁኝ፥ ስትል፥ ከዚያም፥ አብይ፥ ፋኖ፥ ላይ፥ ሲዘምት፥ የኦሮሞ፥ ጦር፥ ነው፥ ትላለህ። ማን፥ ይምራው፥ ማን፥ ይምራው፥ ወደድንም፥ ጠላንም፥ የውጭ፥ ጠላት፥ቢመጣ፥ ህይወቱን፥ ለኢትዮጵያ፥ የሚሰጠው፥ ይኸው፥ ጦር፥ ነው።
Last edited by
Axumezana on 23 Apr 2024, 00:22, edited 1 time in total.
-
ethiopian
- Member+
- Posts: 5912
- Joined: 09 Oct 2011, 21:29
Post
by ethiopian » 22 Apr 2024, 23:12
Abere wrote: ↑22 Apr 2024, 20:42
በአንተ በጽንፈኛው ኦሮሙማ እንደበትህ ከ9 ወር በኋላ ይህን ማለትህ የመሸነፍ እና የጭንቀት ሲቃህን ይገልጻል። ከዛሬ 9 ወር በፊት በ3 ቀን ሱሪ እናስፈታለን አላችሁ፤ አሁን ግን አዲስ አበባ ፋኖ እየገባ ነው፤ በተኩስ እያሸበሩን ነው ማለት የጠዋታ ማታ ኡኡታችሁ ሁኗል።
Your ኬኛ game is over
ethiopian wrote: ↑22 Apr 2024, 18:25
Abere wrote: ↑22 Apr 2024, 17:26
ልማደኛው የአብይ ኦሮሙማ መከላከያ ካምፕ አፍርሶ ወደ አማራ ክልል ሲያቀና በሻዕብያ ኃይል ተቆርጦ እጅ ሰጠ። Woyane Babysitter - ዳግማዊ ሰሜን ዕዝ
ንፍጣም የወያኔ ሞግዚት የጽንፈኛ ኦሮሞ መከላካየ ሰራዊት እጁን አንከርፍፎ በየቦታው እየተማረከ ነው።
Fano just controlled Arat Kilo
Miss Kererto where is Fano now - under your mom's skirt !
-
Union
- Senior Member
- Posts: 12062
- Joined: 14 Feb 2021, 15:24
Post
by Union » 23 Apr 2024, 00:14
Your ኬኛ game is over
It is GONE for good