የኢትዮጵያ መጽሓፍ ቅዱስ ተቀባይነት ያጣበት ምክንያት ተረት ተረት ስለተጨመረበት ነው ይለናል ይሄ ፈረንጂ::
ተረት ተረት ባህላችሁን ጣሉ ስንላችሁ ያለምክንያት አይደለም:: አንድ ወቅት ያኔ ድሮ ድሮ ሶሻል ሚዲያ እና ኢንተርኔት ሳይኖር በሌለ ተረት ተረት ወይም የኤርትራ ታሪክ ሰርቃችሁ እንዲህ ነን ነበርን ብላችሁ ጥቂት ነጮችን ሸውዳች ነበር ይሆናል ... ግን ያልሆኑትን ሆኖ መታየት የተጋለጡ እለታ አንገት ያስደፉል .. ልክ እንደ ልመና
Re: የኢትዮጵያ መጽሓፍ ቅዱስ ተቀባይነት ያጣበት ምክንያት ተረት ተረት ስለተጨመረበት ነው ይለናል ይሄ ፈረንጂ::
ሰላም ለዚህ ቤት ብለናል ጋሼ ፈንዳዳው::
Re: የኢትዮጵያ መጽሓፍ ቅዱስ ተቀባይነት ያጣበት ምክንያት ተረት ተረት ስለተጨመረበት ነው ይለናል ይሄ ፈረንጂ::
እምሶዬ ምነው ብቻሽን ከእሙሙዬሽ ጋር ትቀባጥሪያልሽ:: ሕጽቦ ቀጻላ'ዪ:: ገና ትጠመቃላችሁ የቀደዳ አባዚያችሁ" ለቅቄያለሁ " ብሎ እስኪሄድ ድረስ::
Re: የኢትዮጵያ መጽሓፍ ቅዱስ ተቀባይነት ያጣበት ምክንያት ተረት ተረት ስለተጨመረበት ነው ይለናል ይሄ ፈረንጂ::
Fed_Up የኢትዮጲያ መጽሓፍ ቅዱስ የሚባል ነገር የለም I thought you knew better than that.