Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Fed_Up
- Senior Member+
- Posts: 23423
- Joined: 15 Apr 2009, 10:50
Post
by Fed_Up » 26 Apr 2024, 23:36
እቺ ትሬድ የመረጃ ወያኔዎች ፍሊት ናት:: አሁን ደግሞ ተረኛው ኦሮሙማ እየጋጣት ነው:: ኦሮሙማ ለምን ይቅርበት አማራ መቶ አመት ጋጣት ወያኔ 30 አመት አሁን ደግሞ ኦሮሙማ ስንት አመት ይግጣት ይሆን? አይ ኢትዮጵያ!!