ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማ --- > ሰው በማይኖርባት ኤርትራ ምንም ዓይነት ልማት እና የልማት መረጃ ስታትስቲክስ ማግኘት አይቻልም።
ሲንጋፓር! እያሉ ብር-አንባር ጨፍረው፤
ሰው-ዐልቦ አድረጉሽ ክብርሽን ገፋፈው።
አስካሪ የሚሉት ጥገኛ ትል ይዞሽ፤
አንች ባህረ-ነጋሽ ክፉ መርገም መታሽ።
አዘክሪ አሳስቢ - ለኢትዮጵያ ለእናትሽ ፤
የዐረብ መገኛ የምዕራቡ መተት እንድቀደድልሽ
ስደት እንግለቱ እንድቋረጥልሽ፤
አዘክሪ አብዝተሽ አንች ባህረ-ነጋሽ፤
የኢትዮጵያ ክፋይ የኢትዮጵያ አካልነሽ።
Re: ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማ --- > ሰው በማይኖርባት ኤርትራ ምንም ዓይነት ልማት እና የልማት መረጃ ስታትስቲክስ ማግኘት አይቻልም።
ዓበረ: ዓበርበር በለ
ዓጋመን: ሱሪውን ኣውልቀን ወገርነው'ኮ። While you Agames were building useless multi-story building with no toilets Eritrea built 900 dams. Today, Eritrea feeds itself while Agames have become permanent beggars. That while defending ourselves and suffering sanctions. You Agames could not survive two years of ክባይ ዕጽዋይ::

ከዛሬይቷ የኤርትራ ክፍለ ሃገር፣ የኔዋ ወለንጪቲ ወይንም ደብረ ሲና የተሻለና የተሟላ መረጃ (data) አላት!
Re: ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማ --- > ሰው በማይኖርባት ኤርትራ ምንም ዓይነት ልማት እና የልማት መረጃ ስታትስቲክስ ማግኘት አይቻልም።
Eritrea is a mega ghetto