
አይ ኢትዮጵያ! የኢትዮጵያ ሁኔታ እጅግ አሳስቦኛል።
አይ ኢትዮጵያ አንችን ያለው ሁሉ መከራ የበዛበት


Re: አይ ኢትዮጵያ! የኢትዮጵያ ሁኔታ እጅግ አሳስቦኛል።

ኢትዮጵያ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ

Re: አይ ኢትዮጵያ! የኢትዮጵያ ሁኔታ እጅግ አሳስቦኛል።
አትፈር Pump it up! The sky is the limit!


