ታሪካዊ ንግግር፣ ኢትዮጵያ ወያኔ ላይ የአንገት ገመዱን ጠበቅ ስያደርግ፣ የአየር እጥረት ጭንቀቱ ና ዉጥረቱ አሜሪካ ላይ ተሰማ። አይገርምም?
ጆ ባይደን ነብስህ ይማራል?
አምባሳደር ታዬ አስቀስላሴ ያሉት ስሙ፣ መልሳችዉ።
ያቺ ጥቁር ሴትዮ በሄደችበት ሁሉ የአሜሪካን ሕዝብ ማዋረድ ሆነ ስራዋ።
በመጨረሻም ኢትዮጵያ ያለችዉ ሆነ ና አሜርካኖቹ ዛቻቸዉን ታቅፎ ቀሩ። እፍረት!
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12909
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32