Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23433
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

"የጥንቱ የጥዋቱ ባለ ቅንድብ ምልክቱ "አጋmeW አይተ selam እድሜ

Post by Fed_Up » 01 Apr 2024, 09:59

አፃፃፏን እና ቃላት አጠቃቀሙን ካየን የ68-75 እድሜ ይገመታል:: እባክዎን ይከበሩ እንዲሁም አንቱ ትብለው ለምሞት ያብቃዎ::

አንባቢያን: ምንም እንኳን ቅሌታም ቀላል የመንደር ሴት ቢሆንም አዛውንቱ እና ስሜታዊውን አይተ selam ስሜቱን አትጉዱት እንዲሁም መቀለጃ መሳለቂያ አታርጉት ባህላችን ኣይደለም :lol: :cry: :lol: ሞራሉን አትጉዱት ... መጽህሓፉም እኮ " ኣክብር ገጸ አረጋዊ" ይላል::

I am just sayin 8)