Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 14909
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ዱሮ የአዲስ አበባ ልጆች ይኮሩ ፤በክፍለ ሀገር ልጆች ይሳለቁ ነበር። የአዱ አራዳ ልጅ እያሉ። ዛሬ ግን አድስ አበባ ልጆች አንገታቸው ተደፍቶ የዝቅተኛ ስሜት ዜጋ ናቸው። ለመከበር ባህርዳ

Post by Abere » 30 Mar 2024, 11:35

ዱሮ ዱሮ የአዲስ አበባ ልጆች ይኮፈሱ፤ ይኮሩ ነበር፤በክፍለ ሀገር ልጆች ይሳለቁ ነበር። የአዱ አራዳ ልጅ እያሉ። ዛሬ ዛሬ ግን አድስ አበባ ልጆች አንገታቸውን ተደፍቶ የዝቅተኛ ስሜት ዜጋ ናቸው። ለመከበር ባህርዳር፤ ደብረ-ብርሃን፤ ደሴ ወልድያ፤ ወይ ጎንደር ሆነ። በነፍጣቸው እራሳቸውን ያስከበሩ። አዲስ አበቤ ጥርሱ የረገፈ ሆነ። አሁን የአዲስ አበባ ልጆች አድስ አበቤ ነን ማለት ስለሚያሳፍራቸው ሌላ ቦታ መጥራት ጀምረዋል አሉ። :lol: :lol:

The most coward people/generation/ of Ethiopia is found only in Addis Ababa :lol:


Post Reply