Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 14913
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 29 Mar 2024, 13:55
የሦስቱ ከይሲዎች (Tri-evils) መጨረሻ ከ50 ዓመታት በላይ የሁለት ትውልድ ህይወት ያበላሹ --> ሻዕብያ ፤ ወያኔ ፤ ኦነግ።
Courtesy to Selam:

-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 40409
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 29 Mar 2024, 14:06
THREE-HEADED HYDRA - የኢትዮጵያ መከራ ሁሉ ምንጮች
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 18509
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » 29 Mar 2024, 14:24
የአገር፥ እኮኖሚና፥ መሰረተ፥ ልማት ላይ፥ እመርታ፥ ያመጣ፥ ከሃምሳ፥ ያላነሰ፥ ዩንቨርስቲዎች፥ ገንብቶ፥ አይነኬውን፥ አባይ፥ ወንዝ፥ ላይ፥ የህዳሴ፤ ግድብ፥ ጀምሮ፥ 68% የጨረሰውን፥ ወይን፥ ከፍሬብሶቹ፥ ሻእብያና፥ ኦነግ፥ ጋር፥ መመደብ፥ ፍርደ፥ ገምድልነት፥ ነው።
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 14913
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 29 Mar 2024, 14:43
ሆረስ፤
ግን ኢትዮጵያን ማን? በየትኛው ዘመን? ቢረግማት ነው እንድህ ዓይነት ጉድ ጭራቅ የሰጣት?
እንደሚባለው እውነት እምዬ ምኒልክ ልጅ እያሱን የከዳችሁት ዕለት ኢትዮጵያ ጥቁር ውሻ ትውለድ ያሉት እርግማን ይሆን? ጥቁር ጣልያን ጭራቅ የፈረደባት - ሦስት ተገድራ ጭራቅ ከይሲዎች። እግዜር በቃ ይበል።
Horus wrote: ↑29 Mar 2024, 14:06
THREE-HEADED HYDRA - የኢትዮጵያ መከራ ሁሉ ምንጮች