Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17068
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 15 Mar 2024, 06:13
<> It's obvious why HIGDEF cadres prefer to keep Eritrea antiquated. Every country in Africa who have access to the sea are connected by undersea internet except for Eritrea. Even land locked Ethiopia is connected to underwater fiber through a landline that runs along the new rail line to Red Sea at Djibouti. Gulag Eritrea doesn’t want its citizens to get education, so they don’t raise any question. They don’t either want the outside world to know about the country. They basically live in darkness.
So, without internet, data ከየት ይመጣል። ኤርትራ ውስጥ ፌስቡክ የለም ወፍ የለም፣ ፎቶህን እንደ ጥንቱ በኤንቬሎፕ አሽገህ በፖስታ ነው የምትልከው፣ ስልክ በማዞሪያ ነው የምትደውለው፣ ዳታ መሰብሰቡን ተወውና ያለ ፈቃድ ከአንድ ቦታ ወደ አንድ ቦታ መዘዋወር አትችልም። ልክ እንደ አሚሾች በጋርዮሽ ስርዓት ነው የሚኖሩት። አሚሾች እንኳን ምንም የሚደባብቁትና የሚያድበሰብሱት ነገር የለም። ሁሉም ነገር ግልፅ ነው።
ባርነት እስከአሁን ከደማቸው ያልወጣው ኤርትራውያኖች ግን ፀጥ ለጥ ብለው እንደ አህያ ይጫናሉ፣ አሜን ብለው በጋርዮሽ ስርዓት ተቀጥቅጠው ይገዛሉ። ዳታ የለም ወፍ የለም፣ ማን በልቶ አደረ ፣ ማን ፆሙን ዋለ፣ ማን ታሰረ፣ ማን ሞተ፣ ምን ተሸጠ፣ ምን ተገዛ፣ ማን ስራ ፈት ሆነ፣ ማን ደሞዝ ጭማሪ አገኘ…አይታወቅም።
ባሪያዎቹ ከሃገራቸው ወጣ ሲሉ ታዲያ ልጓሟ እንደፈታላት በቅሎ፣ አለምን ሊያምሱት ይጋጋጣሉ፣ የታመቀውን ብሶታቸውን ያቺ ምስኪን እናት አገራቸው ኢትዮጵያ ላይ ይረጫሉ። ሲንጋፖር እንደርሳለን ያሉት ፍጎች በሰንጋተራ ናፍቆት ይቃጠላሉ።
ወግድልኝ እባክህን ራስ ህኑ እዚያው ቻል፣ ኢትዮጵያ እናንተ ልቃሚዎችንና ቀላዋጮችን አትፈልግም።
-
sesame
- Member+
- Posts: 8011
- Joined: 28 Feb 2013, 17:55
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17068
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 15 Mar 2024, 07:49
<> No data, no internet, no nothing: እንዴት ሲንጋፖርን ተመኝተው፣ እንደ ሰሜን ኮሪያ ሆኑ? It’s mind boggling:
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17068
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 15 Mar 2024, 07:59
<> Almost half of Eritrea’s population lives in urban areas and yet the internet penetration rate stands at 8% of the total population while the figure is 44% for agrarian Ethiopia. For perspective, these user figures reveal that 3.34 million people in Eritrea did not use the internet at the start of 2022, meaning that 92.0 percent of the population remained offline...
https://datareportal.com/reports/digital-2022-eritrea
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17068
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 15 Mar 2024, 09:26
<> አስመራ ውስጥ ስላለ አንድ መስሪያ ቤት ወይንም የግል ድርጅት መረጃ ከመፈለግ ይልቅ የሰሜን ኮሪያን ድንበር ተሻግሮ መመለስ ወይንም የሉቃስ መፅሐፍን ካቡል ውስጥ ማስተማር ይቀላል። ምንም ዳታ የለም ወፍ የለም።