Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17068
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
-
euroland
- Member+
- Posts: 7957
- Joined: 08 Jun 2018, 12:42
Post
by euroland » 10 Mar 2024, 10:23
ቂንጥሮ
You must have been dumped by your Nigerian boyfriend yet again. It is now become a norm for your a’ss to take your frustration on others whenever you get dumped on every few weeks at the time.
The only female online on Sunday morning blabbing alone. That’s a telling!!
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17068
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 10 Mar 2024, 10:35
አይደለም ውጪ ያሉት ተመልሰው ኢንቨስት ሊያደርጉ ይቅርና፣ ሀብት ማፍራት የሚችሉትም በየጊዜው ወደውጭ ይፈረጥጣሉ። ከዚያም “ኢትዮጵያዬ እንዴት አደርሽ፣ ምን አቅብጦኝ ነው ካንቺ የተለየሁት ማለት ነው”
-
Union
- Senior Member
- Posts: 12062
- Joined: 14 Feb 2021, 15:24
Post
by Union » 10 Mar 2024, 10:44
እምዬ ኢትዮጵያ አንቺ ቤት እያለሁ ምግብ እበላ ነበር አሁን ግን ቁልቋል አረረብኝ አለ አስካሪ
እይ እምዬ የአስከሪዎች የማር እና የወተት ሀገር ነች። አሁን ግን የለችም፣ ዜጎቿ አስከሪ ማለት እባብ እንደሆነ አወቁ
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17068
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17068
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 11 Mar 2024, 00:28
ማሞ ካቻ ተመልሶ አዲስ አበባ ገጭ አለ!
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 40425
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 11 Mar 2024, 01:52
ወጣት ሆኜ ማሞ አምበርበር (ካቻ) ቤት ለግብዣ ተገኝቼ አውቃለሁ ፣ፖፖላሬ ገነት ሆቴል በታች ቄራ መንገድ ባለው ቤታቸው። እኔ በሕይወቴ አይደለም ኢትዮጵያ አሜሪካም እንደዚያ ያለ ዘመናዊ ቤት አላየሁም። የቤቱ ግድግዳ እኔ ያየሁት የእንግዳ ቤቱ ብቻ ስለሆነ ፣ ግድግዳው (ዎሉ) በሙሉ ከመስተዋት ነው የተሰራው ። ያ በቤቱ ውስጥ ያሉት ሰዎች ኢሜጅ መስተዋቶቹ ሲቀባበሉት አስገራሚ የሆነ ምስል ነው የሚፈጥሩት ። ለግብዣ ቢፌ ጠረጴዛ ላይ ተጠቅልለው ተጠቅልለው የተደረደሩት እንጀራዎች በኢትዮጵያ ባንዲራ ከላይ አረንጓዴ ፣ መሃል ላይ ቢጫና ከታች ቀይ እንጀራዎች ናቸው ። በዚያን ዘመን ማሞ ካቻ ቤት food color በጤፍ ሊጥ ውስጥ አስገብቶ የሚሰራበት ከዘመኑ ቀድሞ የኖረ ፍጹም አስገራሚ ጂኒየስ ነበር ማሞ አምበርብር !! ጆ ማሞ ማለት ፍሬ ከግንዱ ርቆ አይወድቅም የሚባለው ነው !