Re: ለቅበላ እንብላ - ቀላዋጭ የሻቦ ካድሬዎች ለሃጫችሁን አዝረክርኩ!
ለእነዚ እርሀብተኞች ጥሬ ስጋ እያሳየህ በንዴት ልትገላቸው እንዴ 
እነሱ በቅናት አይናቸው ደም መስሎ ነው እኮ የሚያዩን። ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉት ቀላዋጮች እራሳቸው በቅናት መንፈስ በንዴት እኮ ነው የሚያዩን። አሁን ግን ሁሉም ፊት ነስቷቸዋል። እነኚ መጡ ደግሞ እያለ ነው ሰው የሚያያቸው።