Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8601
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

ሰለሞን ካሳ!! በሙስና የተጨማለቀውና የጋላ አብይ አህመድ ቅጥረኛ ሰው!!

Post by Wedi » 07 Mar 2024, 16:50

ሰለሞን ካሳ:- በሙስና የተጨማለቀውና የአብይ አህመድ ቅጥረኛ በመሆነ የበርካታ ኢትዮጵያውያንን ዮቱዮብና ፌስቡክ በማዘጋት ሴራ ላይ የተሰማረው አረመኔው ሰው!!
:!:

Misraq
Senior Member
Posts: 16757
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ሰለሞን ካሳ!! በሙስና የተጨማለቀውና የጋላ አብይ አህመድ ቅጥረኛ ሰው!!

Post by Misraq » 07 Mar 2024, 17:02

Why would this hodam shorty Tigraway Solomon Kassa chose to work with Oromuma. He is a f!lthy pig

Wedi
Member+
Posts: 8601
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ሰለሞን ካሳ!! በሙስና የተጨማለቀውና የጋላ አብይ አህመድ ቅጥረኛ ሰው!!

Post by Wedi » 07 Mar 2024, 17:47

Misraq wrote:
07 Mar 2024, 17:02
Why would this hodam shorty Tigraway Solomon Kassa chose to work with Oromuma. He is a f!lthy pig
እንደ ዘመዶቹ ባንዳ ስለሆነ ነዋ!! የግዜ ጉዳይ ነው እንጅ ዋገውን ያገኛል በቅርቡ!!

Wedi
Member+
Posts: 8601
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ሰለሞን ካሳ!! በሙስና የተጨማለቀውና የጋላ አብይ አህመድ ቅጥረኛ ሰው!!

Post by Wedi » 07 Mar 2024, 18:20

ለመሆኑ ሰለሞን ካሳ ማነው?


የሶል ጀርባ ሲጠና... 😔

ጠ/ሚ አቢይ አሕመድ ከማይክሮ ሊንክ ሲመረቅ ከዚህ ልጅ ጋር ነው ወያኔ እብሮ እንዲመረቅ ያደረገችው። በወቅቱ አቢይ ኮሎኔል ስለሆነ እሱ ክላስ ገብቶ መማር አይችልም ተብሎ ክላስ ሳይገባ፣ መምህራን ሳያውቁት በወር ለአንድ ቀን እንኳን ሳይገኝ ሁሉንም ነገር እንዲያዘጋጅለት ተመድቦ የሠራለት ይሄ ሰለሞን ካሳ የተባለ ልጅ ነው ይላሉ የመረጃ ምንጮቼ።

ሰለሞን መጽሐፍ ጽፎ ሲያስመርቅ ገምጋሚና አርተኢው አብይ አሕመድ እንደነበር እራሱ ተናግሯል።

>> ለመሆኑ ሰለሞን ካሳ ማነው?

ሰለሞን ካሳ የሻለቃ ሙልጌታ ካሳ ልጅ ሲሆን አ/አ በቅሎ ቤት አካባቢ ተወልዶ ያደገ፣ ብሔሩ ከትግራይ የሆነ፣ በአመለካከቱም ቀንደኛ የወያኔ ደጋፊ የሆነ፣ ቨርጂኒያ ከሚገኘው ጆርጅ ሜሶን ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ዲግሪውን ያገኘ ሰው ነው። ከዚያ በኋላ ግን ለመማሩ ምንም ማስረጃ የለኝም ነው የሚሉት የመረጃ ምንጬ። (እንዲያውም ይህንን የ PHD መመረቂያ ካባ እንዴት እንደለበሰ እግዚአብሔር ይወቀው ነው የሚሉት፡፡

ሰለሞን በእምነቱ የ Prosperity Gospel (የብልጽግና እምነት) ተከታይ የሆነ፤ አንድ ልጅ ወልዶ ትዳሩን የፈታ፤ አጭበርባሪና ምሁር ልምሰል ብሎ መከራውን የሚያይ ወስላታ ሰው ነው ብለው ይሸነቁጡታል።
ዛሬ ሰሎሞን ዲታ ነው። ሃብታም ነው። ለውለታው ከቴሌዋ ፍሬሕይወት ታምሩ ጋር ተመሳጥሮ ያለጨረታ እያሸነፈ የቴሌን ማስታወቂያ እየገሸለጠ ይኖራል።

CCC የበዛበት የአቢይ አህመድ የመጀመሪያ ዲግሪው ራሱ ሶልቴክ ሰሎምን ከሣ ነው ይላሉ መተርጉማኑ።

>> የዲግሪው ክፍያ ፦

ሰሎሞን Tec-Talk የሠራበትን የላቡን ክፍያ አቢይ አሕመድ ከፈረንጅ ላሟ ከቴሌ ጡት አልቦ በዚህ መልኩ ከፍሎታል።

• ሰሌ መጀመርታ የዲግሪውን ጉዳይ ተወጣለት።
• ቀጥሎ ዐብይን ቃለ መጠይቅ ሠራው።
• ከዚያ ራሷ ፍሬሕይወትን ቃለ መጠይቅ አደረገላት።
• ከዚያ አቢይ አህመድ ለሰለሞን 20 ሚሊዮን ብር በስፖንሰር ስም እንዲሰጠው በአቢይ ሪኮንመንዴሽን በፍሬህይወት አጽዳቂነት ተቸረው። (ከዋሸሁ የቴሌ የፕሮሞሽንና ኮሙኒኬሽን ዲፓርትመንት ሠራተኞች ወጥታችሁ ሞግቱኝ)

የሚገርመው ሰሎሞን ውል ሳይፈርም አሜሪካን ተመልሶ ጉዳዩን ተከታትሎ የጨረሰው በወኪሉ በኩል ነው። ኢማጂን ለአንድ የፌክ ዲግሪ 20 ሚልዮን ብር። የጉድ ሃገር !

ምንጭ፦ ዘመድኩን በቀለ
(ከቴሌግራም ቻነሉ September 29/2024)

:!:
Please wait, video is loading...

Post Reply