Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40430
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ኤርትራን የቆረቆሩ አፋሮች ናቸው

Post by Horus » 01 Mar 2024, 15:26

ኤርትራን የቆረቆሩ አፋሮች ናቸው

ማ ይሰይም የፈጠረ ፤ ማ ይንገር የነበረ ፤ ማ ያርዳ የቀበረ ። ነገሩ እንዲ ነው ። ዛሬ ኤርትራ ተብሎ የሚታወቀው ሰፊ መሬት በጥንት ዘመን አሳማራ የምትባል የአፋሮች መንደር ነበረች ። ዛሬ አስመራ የሚባለው አሳማራ የሚለው የአፋርኛ ቃል ሲሆን እሱም ቀይ መሬት ማለት ነው ።

ዛሬም በአፋርኛ አሳ ቀይ ማለት ሲሆን ማራ መሬት ማለት ነው። በብዙዎቹ የኢትዮጵያ ቋንቋዎች መሬት የምንለው ቃል ከዚያ የወረደ ነው ።

ይህን ቀይ መሬት የተባለ ቦታ (አገር) ግሪኮች በግሪክ ቋንቋ ኤሪቴሮስ ብለው ተረጎሙት ። ኤሪቲሮስ በግሪክኛ ቀይ ማለት ነው። ስለዚህ ኤርትራ የሚለው የግሪክ ቃል በአፋርኛ ቀይ መሬት ወይም አሳማራ (አስመራ) ማለት ነው።

ሌላው ቀርቶ አበሻ ወይም ቀይ ሕዝብ የሚለው ስያሜም ከዚህ ጋር የተያያዘ ነው። ብሻ አረብኛ ሲሆን ቀይ ማለት ነው ። አፋሮች አሳ የሚሉት የሴም ሕዝቦች አሻ (ብሻ) ይሉታል ።

ለማረጋገጫ ብዙ ተወራራሽ ቃላት መጥቀስ ይቻላል ፤ ለምሳሌ መሬት፣ እሳት፣ ሲሳ ፣ አሳወርታ፣ አሰብ፣ ወዘተ።

በአጭሩ ኤርትራ የሚለው ቃል በግሪኮች ከመቶርጎሙ ዘመናት በፊት የነበረው ስም አሳማራ የተባለው አፋርኛ ሲሆን ያ ደሞ የሚያረጋግጠው የኤርትራ ቆርቋሪዎች አፋሮች እንደ ሆኑ ነው ።

ማ ይሰይም የፈጠረ ፤ ማ ይንገር የነበረ ነውና ።

የአፋርኛ ቋንቋ ምትናገሩ ተጨማሪ ተዛማጅ ቃላት ጀባ በሉን ።

ሆረስ ዐይነ ብርሃን
ማርች 1 ቀን 2024

Right
Member
Posts: 4358
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ኤርትራን የቆረቆሩ አፋሮች ናቸው

Post by Right » 01 Mar 2024, 16:00

The truth will come out.
Facts:
Eritrea is a town in Europe during the Roman Empire. The Italians brought that name and gave it to the colony in the HOA.

The Afars are the only legitimate state in the Red Sea coast with solid historical records.

The Hamasseins, the current rulers of Eritrea have absolutely no presence on the coastal territory prior to the Italians arrival.

It is a matter of time. The Republic of Afar is in the horizon.

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23441
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ኤርትራን የቆረቆሩ አፋሮች ናቸው

Post by Fed_Up » 01 Mar 2024, 16:42

ወደ ኢትዮጵያ ውስጥ በሃይል የተካለሉት አፋሮች ወደ እናት አገራቸው ኤርትራ በውድም ወይም በግድ ይቀላቀላሉ ማለት ነው::

euroland
Member+
Posts: 7957
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: ኤርትራን የቆረቆሩ አፋሮች ናቸው

Post by euroland » 01 Mar 2024, 16:57

:lol: :lol: :lol: :lol:

እረ ጉራጌዎች ናቸው የቆሮቆሯት አትበል እንጂ አፋሮችስ አገራቸው ነው።

እኔ የምለው ከመቸ ወዲህ ነው እራስ ወዳዱ ጉራጌ ስለአፋር አሳቢ የሆነው? የአገርህ አፋሮች ተወረውና ንብረታቸውና ከብቶቻቸው ተቃጥሎ ለከፋ ረሃብ ተጋልጠው ሲያልቁ አንተና መሰሎችህ ጉራጌዎች አንዲት ብር ወይ ዳቦ ልካቹህ አንዲት ነብስ አላዳናቹህም። በአንጻሩ ተርበው ወደመሓል አገር የመጡትን አፋሮች ጉራጌም ሰው ሆኖ በመጠየፍ ነበር የምታዯቸው። እንከፍ ነብሰበላ የሆንክ ነገር።

euroland
Member+
Posts: 7957
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: ኤርትራን የቆረቆሩ አፋሮች ናቸው

Post by euroland » 01 Mar 2024, 17:01

የቀድሞ ሙርከኛው አጋሜ

እስቲ ንገረን “ኢትዩጺያ” የሚሌ ቃል የምን ቋንቋ መሆኑና ማን ያስም እንዳወጣላቹህ።

Right wrote:
01 Mar 2024, 16:00
The truth will come out.
Facts:
Eritrea is a town in Europe during the Roman Empire. The Italians brought that name and gave it to the colony in the HOA.

The Afars are the only legitimate state in the Red Sea coast with solid historical records.

The Hamasseins, the current rulers of Eritrea have absolutely no presence on the coastal territory prior to the Italians arrival.

It is a matter of time. The Republic of Afar is in the horizon.

Horus
Senior Member+
Posts: 40430
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኤርትራን የቆረቆሩ አፋሮች ናቸው

Post by Horus » 01 Mar 2024, 17:24

euroland wrote:
01 Mar 2024, 17:01
የቀድሞ ሙርከኛው [deleted]

እስቲ ንገረን “ኢትዩጺያ” የሚሌ ቃል የምን ቋንቋ መሆኑና ማን ያስም እንዳወጣላቹህ።

Right wrote:
01 Mar 2024, 16:00
The truth will come out.
Facts:
Eritrea is a town in Europe during the Roman Empire. The Italians brought that name and gave it to the colony in the HOA.

The Afars are the only legitimate state in the Red Sea coast with solid historical records.

The Hamasseins, the current rulers of Eritrea have absolutely no presence on the coastal territory prior to the Italians arrival.

It is a matter of time. The Republic of Afar is in the horizon.
ኢዩሮላንድ፣
እኔ እዚህ ፎረም ላይ ሺ ግዜ አበሻ ማለት የሆነ አጸያፊ ቃል ሳይሆን ቀይ ሕዝብ ለሚለው ግሪኮች የሰጡት ትርጉም ነው ብያለሁ ።

ኢቴ ኦፖስ ወይም የተቃጠለ ፣ እሳይ ምሳይ መልክ ያላቸው ሕዝብ ማለት በትክክል ያፋሮቹ ቃል ነው።

ከላይ አሳይቻለሁ እሳት የሚለው ቃል አፋሮች አሳ (አሳት/ቀይማ) ያሉት ነው ።

እውቀት ብርሃን ነው ። ከእውቀት መሸሽ ጥቅም የለውም ።

አበሻ ማለትና ኢትዮጵያ ማለት አንድ ቃል ናቸው ።

አንዱ ኦሪጂናል እራሳቸው አበሾች ፣ ቀይ ሕዝቦች የተጠሩበት ሲሆን ሌላው የግሪክኛ ትርጉም ነው። ሃቁ ይህ ነው !

አበሻ ብሻሰብ!
ሆረስ ብርሃን ነው!

Right
Member
Posts: 4358
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ኤርትራን የቆረቆሩ አፋሮች ናቸው

Post by Right » 01 Mar 2024, 17:42

F….. up,
Pray for Issias Afeworki to live longer. Eritrea existed because of him, and it will disappear with him. I don’t think his son is capable of the game of deception.
The Republic of Afar in the Red Sea will soon be a reality.

Asmara
Member
Posts: 1404
Joined: 24 May 2007, 05:09

Re: ኤርትራን የቆረቆሩ አፋሮች ናቸው

Post by Asmara » 01 Mar 2024, 19:20

Right wrote:
01 Mar 2024, 17:42
F….. up,
Pray for Issias Afeworki to live longer. Eritrea existed because of him, and it will disappear with him. I don’t think his son is capable of the game of deception.
The Republic of Afar in the Red Sea will soon be a reality.
Ghebre-anenia

There are a thousand Eritreans like pres. Isaias. Like any human being, he will surely go one day but he will make sure TPLF and other evil forces will be no more a threat to Eritrea. In fact, TPLF is a dead entity now. It only exists in paper.

Fiyameta
Senior Member+
Posts: 20025
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ኤርትራን የቆረቆሩ አፋሮች ናቸው

Post by Fiyameta » 01 Mar 2024, 20:28

Fed_Up wrote:
01 Mar 2024, 16:42
ወደ ኢትዮጵያ ውስጥ በሃይል የተካለሉት አፋሮች ወደ እናት አገራቸው ኤርትራ በውድም ወይም በግድ ይቀላቀላሉ ማለት ነው::
We will definitely get our Afar territories back in due time. Chigray will remain part of landlocked Ethiopia for eternity.

Selam/
Senior Member
Posts: 17076
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ኤርትራን የቆረቆሩ አፋሮች ናቸው

Post by Selam/ » 01 Mar 2024, 21:00

Hmm…! አፋርን በጉልበት ወደ ኤርትራ ማጠቃለል ነውር ካልሆነ፣ ኢትዮጵያም አሰብን መውረር ይገባታል ማለት ነው።

Fed_Up wrote:
01 Mar 2024, 16:42
ወደ ኢትዮጵያ ውስጥ በሃይል የተካለሉት አፋሮች ወደ እናት አገራቸው ኤርትራ በውድም ወይም በግድ ይቀላቀላሉ ማለት ነው::

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23441
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ኤርትራን የቆረቆሩ አፋሮች ናቸው

Post by Fed_Up » 01 Mar 2024, 22:10

Selam/ wrote:
01 Mar 2024, 21:00
Hmm…! አፋርን በጉልበት ወደ ኤርትራ ማጠቃለል ነውር ካልሆነ፣ ኢትዮጵያም አሰብን መውረር ይገባታል ማለት ነው።

Fed_Up wrote:
01 Mar 2024, 16:42
ወደ ኢትዮጵያ ውስጥ በሃይል የተካለሉት አፋሮች ወደ እናት አገራቸው ኤርትራ በውድም ወይም በግድ ይቀላቀላሉ ማለት ነው::
ሰላሚና,

አፋር ኢትዮጵያን መስርቷል?

Selam/
Senior Member
Posts: 17076
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ኤርትራን የቆረቆሩ አፋሮች ናቸው

Post by Selam/ » 02 Mar 2024, 02:13

ቀድመህ አትጠይቅም ነበር ፣ የማይረባ መልስ ከመስጠትህ በፊት።
Fed_Up wrote:
01 Mar 2024, 22:10

Post by Horus » 02 Mar 2024, 02:37

Fed_Up wrote:
01 Mar 2024, 22:10
Selam/ wrote:
01 Mar 2024, 21:00
Hmm…! አፋርን በጉልበት ወደ ኤርትራ ማጠቃለል ነውር ካልሆነ፣ ኢትዮጵያም አሰብን መውረር ይገባታል ማለት ነው።

Fed_Up wrote:
01 Mar 2024, 16:42
ወደ ኢትዮጵያ ውስጥ በሃይል የተካለሉት አፋሮች ወደ እናት አገራቸው ኤርትራ በውድም ወይም በግድ ይቀላቀላሉ ማለት ነው::
ሰላሚና,

አፋር ኢትዮጵያን መስርቷል?
Fed_up,
ደአማት ማለት አፋር ማለት ነው፤ ቀይ ሕዝብ ማለት ነው።

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23441
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ኤርትራን የቆረቆሩ አፋሮች ናቸው

Post by Fed_Up » 02 Mar 2024, 04:25

Selam/ wrote:
02 Mar 2024, 02:13
ቀድመህ አትጠይቅም ነበር ፣ የማይረባ መልስ ከመስጠትህ በፊት።
Fed_Up wrote:
01 Mar 2024, 22:10
Selam/ wrote:
01 Mar 2024, 21:00
Hmm…! አፋርን በጉልበት ወደ ኤርትራ ማጠቃለል ነውር ካልሆነ፣ ኢትዮጵያም አሰብን መውረር ይገባታል ማለት ነው።

Fed_Up wrote:
01 Mar 2024, 16:42
ወደ ኢትዮጵያ ውስጥ በሃይል የተካለሉት አፋሮች ወደ እናት አገራቸው ኤርትራ በውድም ወይም በግድ ይቀላቀላሉ ማለት ነው::
ሰላሚና,

አፋር ኢትዮጵያን መስርቷል?
ሰላም,

አትቸኩይ ከመጀመሪያው ሆራስ ከጻፈው ጀምረሽ አምብቢው:: ከዛም ተልካሻ ጥያቄ የጠየቀው አንቺ ወይስ እኔ?

Selam/
Senior Member
Posts: 17076
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ኤርትራን የቆረቆሩ አፋሮች ናቸው

Post by Selam/ » 02 Mar 2024, 09:13

አትዘላብድ፣ የሰው ሃገር እጠቀልላለሁ ብለህ እንዳትጠቀለል።
Fed_Up wrote:
02 Mar 2024, 04:25
Selam/ wrote:
02 Mar 2024, 02:13
ቀድመህ አትጠይቅም ነበር ፣ የማይረባ መልስ ከመስጠትህ በፊት።
Fed_Up wrote:
01 Mar 2024, 22:10
Selam/ wrote:
01 Mar 2024, 21:00
Hmm…! አፋርን በጉልበት ወደ ኤርትራ ማጠቃለል ነውር ካልሆነ፣ ኢትዮጵያም አሰብን መውረር ይገባታል ማለት ነው።

Fed_Up wrote:
01 Mar 2024, 16:42
ወደ ኢትዮጵያ ውስጥ በሃይል የተካለሉት አፋሮች ወደ እናት አገራቸው ኤርትራ በውድም ወይም በግድ ይቀላቀላሉ ማለት ነው::
ሰላሚና,

አፋር ኢትዮጵያን መስርቷል?
ሰላም,

አትቸኩይ ከመጀመሪያው ሆራስ ከጻፈው ጀምረሽ አምብቢው:: ከዛም ተልካሻ ጥያቄ የጠየቀው አንቺ ወይስ እኔ?

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23441
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ኤርትራን የቆረቆሩ አፋሮች ናቸው

Post by Fed_Up » 02 Mar 2024, 11:01

Selam/ wrote:
02 Mar 2024, 09:13
አትዘላብድ፣ የሰው ሃገር እጠቀልላለሁ ብለህ እንዳትጠቀለል።
Fed_Up wrote:
02 Mar 2024, 04:25
Selam/ wrote:
02 Mar 2024, 02:13
ቀድመህ አትጠይቅም ነበር ፣ የማይረባ መልስ ከመስጠትህ በፊት።
Fed_Up wrote:
01 Mar 2024, 22:10
Selam/ wrote:
01 Mar 2024, 21:00
Hmm…! አፋርን በጉልበት ወደ ኤርትራ ማጠቃለል ነውር ካልሆነ፣ ኢትዮጵያም አሰብን መውረር ይገባታል ማለት ነው።

Fed_Up wrote:
01 Mar 2024, 16:42
ወደ ኢትዮጵያ ውስጥ በሃይል የተካለሉት አፋሮች ወደ እናት አገራቸው ኤርትራ በውድም ወይም በግድ ይቀላቀላሉ ማለት ነው::
ሰላሚና,

አፋር ኢትዮጵያን መስርቷል?
ሰላም,

አትቸኩይ ከመጀመሪያው ሆራስ ከጻፈው ጀምረሽ አምብቢው:: ከዛም ተልካሻ ጥያቄ የጠየቀው አንቺ ወይስ እኔ?
ፈስ ክብረቢስ

Abere
Senior Member
Posts: 14927
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ኤርትራን የቆረቆሩ አፋሮች ናቸው

Post by Abere » 02 Mar 2024, 11:26

ሆረስ፤

ታሪክን ከመሰረቱ ማወቅ ለሚፈልግ ቅን ትውልድ ሁሉ የመረጃ ስርወ-ምንጭ በመሰነድ እና በመተንተን ለምታደርጋቸው ምሁራዊ እና ሳይናሳዊ አበርክቶዎች ከልብ እናመሰግናለን። ነብይ በአገሩ አይከበርም እንዳለው መጽሐፍ ቅዱስ የአበሻ ህዝብ ፈረንጅ በእንግሊዘኛ ካልደሰኮረለት አገር በቀል ዕውቀት እና አገረሰብ ሊቃውንት ቢነግሩት ጆሮውን ደፍኖ በድንቁርና አለም ይኖራል እንጅ የእውነተኛ ታሪክ ዕውቀት ጮራ በላዩ ላይ እንድፈነጥቅበት በፍጹም አይፈልግም።

ይሁን እንጅ ታሪካዊ ክስተት በእራሱ የነበረ እና የሚኖር ስለሆነ ጆሮውን ቢደፍን፤ልቡን ቢያደነድን፤ ዐይኑን በጥቁር ጨርቅ ቢሸፍን ይኖራል። ዛሬ ጣልያኖች "ኤርትርያ" የሚሉት የኢትዮጵያ ግዛት የነበረው ባህረ-ነጋሽ ማንኛው ጂኦግራፊያዊ ይሁን ታሪካዊ አካለቁመናው ሙሉ በሙሉ ኢትዮጵያዊ ነው። ስለተፈረጠጠ ያታሪክ እና የባህል ውርስ ባህርይ ሊደመሰስ ወይም ሊሰረዝ አይችልም። ሰው ሰራሽ ነገሮች ሁሉ ሰው ሰራሾች ስለሆኑ በሰው ሊፈርሱ የሚችሉ ናቸው። የባህረ-ነጋሽ ታሪክ እና ማንነት ከኢትዮጵያዊ ውርስ የባህል፤ታሪክ፤ መልክዐምድር ሽብልቅነት አይደለም በዚህ አለም ወደ ሌላ ዓለም ቢፈረጠጥ ሊጠፋ አይችልም።

ይህን ካልኩ ዘንድ አፋር በሳይንስ የሰው ልጅ መገኛ ምንጭ ተደርጎ እንደሚጠቅስ ሁሉ የኢትዮጵያ የታሪክ እምብርት ወይም ህዋስ ነው - የአፍሪካ የታሪክ ጨረር መነሻ ጭምር ነው። አይደለም አስመራን መቆርቆር አክሱም እራሱ የአፋሮች ነው። ንግስተ ሳበ ተብላ በታሪክ የምትጠቀሰው የዘር ሀረጓ ከአፋር የሚመዘዝ ነው። ስለዚህ አፋሮች ለአስመራ ከተማ እና ለአክሱም ጥንታዊ ከተማ እና ስልጣኔ ቀድመው ያበረከቱ ናቸው። ለዚህ ደግሞ ማስረጃው አፋሮች ኢትዮጵያን ከእውነተኛው የልባቸው ስር ነው የሚያፈቅሯት። በኤርትራ የሚኖሩ አፋሮች ሳይቀር ወደ እናት አገራቸው ኢትዮጵያ ለመመለስ ልባዊ ፍላጎት እና ናፍቆታቸው ነው። ንብ ያለ አውራ (ንግስት) የንብ ቀፎ ሁኖ ማር ምሰራት አይችልም - መዋተት እንጅ። ለዚህም ነው አንድ አፋር በመሆን ከሱላጣን አሊሚራ ጥላ ስር የሆኑት።

ዕውቀት ለመገብየት አንድ ግለሰብ የሚፈልገውን ብቻ ሳይሆን የማይፈልገውንም ማዳመጥ እና መመርመር ይገባል። ምክንያቱም ለመስማት የማይፈለገው ጉዳይ መድሃኒት ፈውስ የመሆን ዕድል ስላለው ወይም የተሻለ ሁኖ ለመገኘት መረጃው ስለሚጠቅም።

በድጋሜ ሆረስን እናመግናለን።

Abere
Senior Member
Posts: 14927
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ኤርትራን የቆረቆሩ አፋሮች ናቸው

Post by Abere » 02 Mar 2024, 11:47

የአፋር ጎሳ ስታትስቲካዊ መረጃ

----የአፋር ህዝብ ጠቅላላ ብዛት___________ 2,700,000 (100%)
----በኤርትራ የሚኖሩ ብዛት ____________ 600,000 (22%)
----በኢትዮጵያ የሚኖሩት ባዛት __________ 2,100, 000 (78%)

Fiyameta
Senior Member+
Posts: 20025
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ኤርትራን የቆረቆሩ አፋሮች ናቸው

Post by Fiyameta » 02 Mar 2024, 12:51

Abere wrote:
02 Mar 2024, 11:47
የአፋር ጎሳ ስታትስቲካዊ መረጃ

----የአፋር ህዝብ ጠቅላላ ብዛት___________ 2,700,000 (100%)
----በኤርትራ የሚኖሩ ብዛት ____________ 600,000 (22%)
----በኢትዮጵያ የሚኖሩት ባዛት __________ 2,100, 000 (78%)

Thanks to the Article 39 you agame instituted in Ethiopia, a referendum will soon be held in the present-day "Afar region of Ethiopia" on whether to continue to become part of the chaotic, war-torn, and unstable Ethiopia on the verge of disintegration, or return to their ancestral homeland of peaceful and stable Eritrea to live a purposeful, joyful and prosperous life. 8) 8)

Post Reply