Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40425
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የታላቁ ንጉስ ምስጢር!

Post by Horus » 01 Mar 2024, 14:19

እንኳን ለ128ኛው አደረሰን!

ዉሸታም ኦሮሙማ በዚህ ታላቅ ንጉስ ስም ለመነገድ መጋጋጥ! መላላጥ!

መጨረሻ ላይ ያለ ምኒልክ ኢትዮጵያዊነት እንደ ማይታሰብ የገባት የንፍጥ ለቅላቂው ኦሮሙማ ድራማ:lol: :lol:






Horus
Senior Member+
Posts: 40425
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የታላቁ ንጉስ ምስጢር!

Post by Horus » 01 Mar 2024, 14:34

የምኒልክ መዝሙር!

Misraq
Senior Member
Posts: 16748
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የታላቁ ንጉስ ምስጢር!

Post by Misraq » 01 Mar 2024, 14:48

አሁን ንጉሳችን ጀግናው ዳኘ ዋለ ነው፥፥ ስሜታችንን የሚያንጸባርቀው አሁን እሱ ነው፥፥ ቴዲ አፍሮ ለእስከዛሬው እናመሰግናለን፥፥ አሁን ትግሉ መረር ስላለ ዳኘ ንግስናውን ተረክቦአል

Dagne = 155,000 views in 3 hours
Tedy = 105,000 views in 3 hours.





Post Reply