አበረ፥ በወያኔና፥ በትግራይ፥ህዝብ፥ላይ፥ ያለህ፥ ቅያሜ፥ ደንበር፥ አብጅለት። ወያነ፥ ትግራይን፥ እንጨብጣለን፥ ይል፥ የነበረውን፥ ሽፍታው፥ መሳፍንትን፥ ሁለቴ፥ ያናገረ፥ ( ከእንጨብጣለን፥ ወደ፥ አሯሯጡነ) መሆኑን፥ እንዴት፥ ረሳህ፥?
"አስተያየትህን አነብቤ ስጨርስ ይህን አየሁ እና ክትክት ብየሳቅኩኝ። በጦር ሜዳ ታሪክ ውስጥ እንደ ወያኔ የተሸነፈ፡ የተቀጠቀጠ እና የተቀበረ ያለ አይመስለኝም። ፋኖ ምን ቢበድልህ ነው የተሸነፈ እና እራስ ምላሱ በየቦታው የተቀበረ ወያኔን የሽንፈት አርዐያ እንድሆን የፈለግከው?
የዱባ እና የቅል አበቃቀሉ ለየቅል ነው ወዳጄ። ወያኔ 27 አመት ሙሉ ትግራይ ዘርፎ አገር በማድረግ 85% የሚሆነውን የአገሪቱን ዘመናዊ የመከላከያ ትጥቅ እና አደረጃጀት የያዘ ነበር። የሚገርመው ግን በ3ኛ ክፍል ጀኔራሎች ይመራ ስለነበር በቀላሉ እንደ ዝንብ ተጨፍጭፎ ተሸነፈ።
ፋኖ ከባዶ እጅ ተነስቶ የኦነግ አብይ አህመድን ሰራዊት በስልት እየማረክ እራሱን በማስታጠቅ ላይ ነው። አብይ በ1 ሳምንት ትጥቅ አስፈታለሁ አለ አሁን ይኸው 8ኛ ወር ሞላ - ታዲያ ፋኖ መሞገስ እንጅ መወቅስ ይገባዋል።
ፋኖ እኮ በተማሩ እና የስልት ብስለት ያላቸው መሀንዲሶች፤ የጦር መኮነኖች የሚመራ ነው። በ3ኛ ክፍል ጀኔራል የሚመራ ነው።
Amhara Fano is disgracing OLF-ENDF as it did against the Tigray-Woyane."