ETHIOPIAN SOLUTION FOR ETHIOPIAN PROBLEM! እስቲ ከዚህ ሁሉ ሰው 1 ለማኝ ካለ በሞት ልቀጣ!!
አዳሜ በሰልፍ ወጥቶ የበሰበሰ ያሜሪካ ስንዴ በሚሰፈርለት አገር በሃትብትና ሸቀጥ ክምር መተላለፊያ የሌለው ገናናው ኃያሉ መርካቶ ብቸኛው የኢትዮጵያ እድገት ፓራዳይም! ችግርና ረሃብ የሚባሉት ቃላት የማይታወቅባት የስራና ሃብት ባህር መርካቶ !!
Last edited by Horus on 25 Feb 2024, 03:45, edited 1 time in total.
Re: ETHIOPIAN SOLUTION FOR ETHIOPIAN PROBLEM! እስቲ በዚህ ሁሉ የሰው ባህር ለማኝ ከተገኘ በሞት ልቀጣ!!
Last edited by Horus on 25 Feb 2024, 03:43, edited 2 times in total.
Re: ETHIOPIAN SOLUTION FOR ETHIOPIAN PROBLEM! እስቲ ከዚህ ሁሉ ሰው 1 ለማኝ ካለ በሞት ልቀጣ!!
የድሮ መርካቶን ኣይቷት እንደምያዉቅ ኢትዮጵያዊ ኣንተም ኣትቀጣ፣ መርካቶም ትደግ እላለሁ።
የድሮ መርካቶን የተለያየ ግዜ ሄጄ ኣይቼ ኣዉቃታለሁ።
ኣንደኛ ስሙ ራሱ በላይ ዘለቀ ጎጃም ዉስጥ ሲሸፍት አዲስ አበባዎች ለጥፉልን ያሉ ይመስላል።
ሁለተኛ ድሮ የማዉቃት መርካቶ የአዲስ አበባ $ት ሆል ነበረች። የኢትዮጵያ ገጠር ኣድጌ ያልረገጥኩትን ጭቃ ነዉ መርካቶ ዉስጥ የረገጥኩኝ።
በዛ ጭቃ ዉስጥ ሰዉ ለምን ኣብሮ ታጉሮ እየተጋፈ እንደሚሄድ እስከዛሬ ድረስ ኣይገባኝም።
የድሮ መርካቶ አስቤዛ ለመግዛት ሄዶ ሳይጨናነቅ የሚመለስ የአዲስ አበባ ቤተሰብ ሰምተህ ታዉቃለህ?
መርካቶ ሄጄ ደስ ብለዉኝ የተመለስኩኝ ሁለት ቀናትን ብቻ ነዉ የማስታዉሰዉ።
ኣንዱ ከጣና ገበያ ሜካንካል ፔንስል ወይም እርሳስ ገዝቼ የተመለስኩኝ ቀን።
ሌላዉ ከዛዉ ጣና ገበያ ካልኩሌተር ገዝቼ የተመለስኩኝ ቀን። ኣንድ ያለ ካልኩሌተር የማይቻል ኮርስ ከወደኩኝ በኋላ።
ያ መርካቶ ወደ አስር ወይም ሃያ ጣና ገበያዎች ዘርዘር የምያደርጋት መሓንዲስ ኣጣች? ከዛ የሰዉ መታጎር ሃብቱን ወስዶ ለምሳሌ ወልቅጤ እና ቡታጅራ ሌሎች ጣና ገበያዎችን የሚተክል ሃብታም ኣጣች?
ይህን የቃላት እሩምታዎችህን ካነበብኩ በኋላ ለመሆኑ መርካቶ ዉስጥ ጣና ገበያን ከፍ ኣድርጎ የሰየመዉ ማን ይሆን ኣልኩኝ።
Re: ETHIOPIAN SOLUTION FOR ETHIOPIAN PROBLEM! እስቲ ከዚህ ሁሉ ሰው 1 ለማኝ ካለ በሞት ልቀጣ!!
ያሻህን በላት መርካቶን! መሬት እራሷ ጭቃ ናት ። ዛሬም ገበሬው ጭቃ ረግጦ ነው ሆድክን የሚሞላልህ! ጭቃን የሚጠየፍ ለማኝ ብቻ ነው፤ እሱም ቢሆን ጭቃ ላይ ተኝቶ ነው የሚለምን! ቆሞ በጭቃ የሚራመድ ገበሬና የሱ ጓደኛ መርካቴው ሰራተኛ ነው ። ደሞ ከተማን አሸዋ ማልበስ የመንግስት ስራ እንጂ ቀረጥ የቀረጥ ከፋዩ ስራ አልነበረም ። ብቻ ምን ያደርጋል መርካቶ ከግዜዋ ቀድማ የተፈጠረች ስለሆነ ባለረጅም ምላሳሙ ሁሉ በብዙ ስም ተጠርታ አልፋለች! ዛሬ ግን አዲስ ቀን ነው ! መርካቶ ቁጥር ስፍር የሌላው ዘፈን፣ ድረሰት፣ ግጥም ሲሊማ ተሰርቶላታል ። አንድ ቀን ደሞ በአለም የባህል ቅርሰት ተመዘገባለች የኢትዮጵያ ኢንዱስራላይዜሽን እናት ተብላ!!!Naga Tuma wrote: ↑25 Feb 2024, 19:21የድሮ መርካቶን ኣይቷት እንደምያዉቅ ኢትዮጵያዊ ኣንተም ኣትቀጣ፣ መርካቶም ትደግ እላለሁ።
የድሮ መርካቶን የተለያየ ግዜ ሄጄ ኣይቼ ኣዉቃታለሁ።
ኣንደኛ ስሙ ራሱ በላይ ዘለቀ ጎጃም ዉስጥ ሲሸፍት አዲስ አበባዎች ለጥፉልን ያሉ ይመስላል።
ሁለተኛ ድሮ የማዉቃት መርካቶ የአዲስ አበባ $ት ሆል ነበረች። የኢትዮጵያ ገጠር ኣድጌ ያልረገጥኩትን ጭቃ ነዉ መርካቶ ዉስጥ የረገጥኩኝ።
በዛ ጭቃ ዉስጥ ሰዉ ለምን ኣብሮ ታጉሮ እየተጋፈ እንደሚሄድ እስከዛሬ ድረስ ኣይገባኝም።
የድሮ መርካቶ አስቤዛ ለመግዛት ሄዶ ሳይጨናነቅ የሚመለስ የአዲስ አበባ ቤተሰብ ሰምተህ ታዉቃለህ?
መርካቶ ሄጄ ደስ ብለዉኝ የተመለስኩኝ ሁለት ቀናትን ብቻ ነዉ የማስታዉሰዉ።
ኣንዱ ከጣና ገበያ ሜካንካል ፔንስል ወይም እርሳስ ገዝቼ የተመለስኩኝ ቀን።
ሌላዉ ከዛዉ ጣና ገበያ ካልኩሌተር ገዝቼ የተመለስኩኝ ቀን። ኣንድ ያለ ካልኩሌተር የማይቻል ኮርስ ከወደኩኝ በኋላ።
ያ መርካቶ ወደ አስር ወይም ሃያ ጣና ገበያዎች ዘርዘር የምያደርጋት መሓንዲስ ኣጣች? ከዛ የሰዉ መታጎር ሃብቱን ወስዶ ለምሳሌ ወልቅጤ እና ቡታጅራ ሌሎች ጣና ገበያዎችን የሚተክል ሃብታም ኣጣች?
ይህን የቃላት እሩምታዎችህን ካነበብኩ በኋላ ለመሆኑ መርካቶ ዉስጥ ጣና ገበያን ከፍ ኣድርጎ የሰየመዉ ማን ይሆን ኣልኩኝ።
-
Tog Wajale E.R.
- Senior Member
- Posts: 14389
- Joined: 31 Oct 2019, 15:07
Re: ETHIOPIAN SOLUTION FOR ETHIOPIAN PROBLEM! እስቲ ከዚህ ሁሉ ሰው 1 ለማኝ ካለ በሞት ልቀጣ!!
☆ዕድፋሙ፥እበት፥ልሓጫም፥ጉራጌ ☆ !!
☆ ታድያ፥ይሄ፥ፓራዳይዝ፥አስመራ፥ነው ☆ !!
☆አዲስ፥አበባ፥ከተማ፥ከ'500,000 በላይ፥ለማኝ፥አለ ☆ !!
☆ ታድያ፥ይሄ፥ፓራዳይዝ፥አስመራ፥ነው ☆ !!
☆አዲስ፥አበባ፥ከተማ፥ከ'500,000 በላይ፥ለማኝ፥አለ ☆ !!
Last edited by Tog Wajale E.R. on 26 Feb 2024, 00:52, edited 1 time in total.
-
Tog Wajale E.R.
- Senior Member
- Posts: 14389
- Joined: 31 Oct 2019, 15:07
Re: ETHIOPIAN SOLUTION FOR ETHIOPIAN PROBLEM! እስቲ ከዚህ ሁሉ ሰው 1 ለማኝ ካለ በሞት ልቀጣ!!
እችም አገር ልክ እንደ ኢትዮጵያየ3000 አመት ስልጣኔ አለኝ ባይ ናት ልክ መርካቶን ባይመስልም ግን ትልቅ ገበያ አላት:: የቷን እንመን የ3000 አመታት ስልጣኔ ትርክት?
Re: ETHIOPIAN SOLUTION FOR ETHIOPIAN PROBLEM! እስቲ ከዚህ ሁሉ ሰው 1 ለማኝ ካለ በሞት ልቀጣ!!
የኢትዮጵያ ሃብታሞች መፍለቂያ THE ETHIOPIAN WEALTH INCUBATOR THE MIGHTY MERKATO 1 YEAR AGO!
Re: ETHIOPIAN SOLUTION FOR ETHIOPIAN PROBLEM! እስቲ ከዚህ ሁሉ ሰው 1 ለማኝ ካለ በሞት ልቀጣ!!
MIGHTY MERKATO 5 MONTHS AGO