Re: A LAND LOCKED NAVYLESS & PORTLESS ETHIOPIA IS AN UNACCEPTABLE STATUS QUO
አቤት የጫጫታ ብዛት፣ እስኪ አደብ ግዙ!
<> ውዳቂው ዓብይ የሶማሊያን የሳሳ ብልት ፈልጎ የተፈራረመው የተሸፋፈነና የተጣደፈ ውል የአጭበርባሪ፣ የልክስክስና የፈሪ አኪያሂድ ነው። ይኸ መንገድ ትክክል ስላይደለ፣ ወደ ዲፕሎማሲያዊ መፍትሄ ካልተመለሰ በስተቀር፣ ውሉ ወዴትም ፈቀቅ ሊል አይችልም።
<> የጊዜ ጉዳይ ሊሆን ይችላል እንጂ ኢትዮጵያ በሰላምና በህጋዊ መንገድ የባህር በር ይኖራታል። ምንም ጥርጣሬ የለኝም።
<> ሁሉም የአፍሪካ ቀንድ መሪዎች ሌባና ድንጋይ ራስ ናቸው፣ የነፈሩ ካድሬዎቻቸውን ጨምሮ ማለት ነው። ስልጣናቸውን ለማስጠበቅና ለማሽሞንሞን ህዝብን እርስ በእርሱ ከማፋጀት ወደ ኋላ አይሉም። ኢሳያስ መንበሩ ላይ ከተጣበቀ 30 ዓመት ሆነው፣ ህዝቡም ፀጥ ለጥ ብሎ እስካሁን ባለበት ይረግጣል። ኢስማኢል ጉሌትም መሃረብ የምታክለውን ጅቡቲን ለ25 አመታት ጨብጦ ይዞ የነጭና አረብ መፈንጫ አድርጓታል። የሶማሌና የሶማሌላንድ አስተዳደሮች ችግራቸውን በሰላማዊ መንገድ መፍታት ያልቻሉ አሳፋሪና ቀውጢ ፍጥረቶች ናቸው። ለ33 ዓመት ዕውቅና አለማግኘት ማለት ውድቀት ነው፣ ሁለቱን ህዝቦች አንድ ሃገር አለማድረግም ሌላ ውድቀት ነው። ኢትዮጵያ መጀመሪያ ይኸን ባለበት ቆሞ የቀረን ፍጥጫ stalemate ዘላቂ መፍትሄ ከመፈለግ ይልቅ፣ ዘላ በመካከላቸው ቅርቃር ውስጥ መግባቷ ሶስተኛ ውድቀት ነው።
<> ኢትዮጵያ ወደብ ቢኖራት እነዚህ ሃገሮች ይጠቀማሉ እንጂ አይጎዱም። ዛሬ ቡዳነትና የበታችነት መንፈስ ናላቸውን አዙሮት ነው እንጂ ወደፊት ተንበርክከው ይለምኑናል። በተለይ የህግደፍ ቡችሎች እዚህ ቀኑን ሙሉ እንደ ውሻ የሚጮኹት፣ የኢትዮጵያ ዕድገትና ጥንካሬ ስለሚያኮሶሳቸው ነው። ኢትዮጵያ ተስፋ ቢስ ሃገር ብትሆንማ ኖሮ፣ እዚህ attention ለማግኘት 24/7 አይቀላውጡም ነበር። የሚገርመው ስለወያኔዎች ባላውቅም፣ ኢትዮጵያውያኖች የእነሱ ጭር ያለ ፎረም Eritrean Forum ላይ በፍፁም ድርሽ አይሉም። ኢትዮጵያውያኖች በሌላ ሰዎች ጉዳይ ውስጥ መግባት አይወዱም የሚባለው የቆየ አባብል ያለ ምክንያት አይደለም።

The "HoAs" dogs (the Puppies and the Chihuahuas )can bark all daylong, but the Caravan slowly prodded toward its destination, but their bark is not enough to stop Ethiopia from reaching the end of its journey - Ethiopian Naval at the Red Sea. This is a reality, now
Re: A LAND LOCKED NAVYLESS & PORTLESS ETHIOPIA IS AN UNACCEPTABLE STATUS QUO
እዚህ መጥቶ እኛ ኢትዮጵያውያንእንዲህ ነን እንዲያ ነን... የተለመደው ቃር እሚያሲዘው አሰልቺ ተረት ተረታችሁን አቁሙ እና .. እንደ ከርካሳ ትሬንታ ኳትሮ ተንገራግጮ ቆሞ ያለው "የሶማሌ ላንድን እውቅና እንሰጣለን" ያላችሁት ስጡና አሳዩን:: ምነው ጸጥ ረጭን እንደ መቀሌ ሆናችሁሳ? ፍራቻ ነው? ሶማሌ ላድም እኮ እምትጠብቀው ይሄው ነው:: የእናንተ ጉልበት ምላሳችሁ ላይ ናት እሷንም ጉልበት እምታውሏት .. ኤርትራ እንደዚህ ኤርትራውያን እንደዚያ ህ ግ ደ ፍ እንድዝያ ሻእቢያ አገሳ..ገለመሌ ...
ሆኖም ቱርክዬን.. ሶማሊያን .....ጂቡቲ ... ሱዳንን... ግብጽን...ሳኡዲ .... ጋ ስትደርሱ ግን ይህቺ ምላሳችሁ ተቆልፋ ጭጭ:: ፈስ ሁላ
ሆኖም ቱርክዬን.. ሶማሊያን .....ጂቡቲ ... ሱዳንን... ግብጽን...ሳኡዲ .... ጋ ስትደርሱ ግን ይህቺ ምላሳችሁ ተቆልፋ ጭጭ:: ፈስ ሁላ
Re: A LAND LOCKED NAVYLESS & PORTLESS ETHIOPIA IS AN UNACCEPTABLE STATUS QUO
IS ERITREA A SECRET PROTECTORATE OF EGYPT?
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12910
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: A LAND LOCKED NAVYLESS & PORTLESS ETHIOPIA IS AN UNACCEPTABLE STATUS QUO
Eritrea has officially sought to become a member of Arab League, not yet accepted though.
Isayas Afeworki attended schools at all levels in Ethiopia, before opting to join the armed struggle against Ethiopia, at a time when Amharic was a medium of education. Yet the man never officially uses Amharic to communicate even with Ethiopians. At the same time he readily gives interviews in Arabic to convene his message to the Arab world.
EPLF and its predecessors were officially supported and funded by Egypt, the founder of Arab League. A tie between Egypt and current day Eritrean government has never been any secret, the concrete terms of the relationship may have never been disclosed to the public, for the obvious reason (notably to hide the information from Ethiopia).
Isayas is anti AU and so is Egypt, which didn't want to settle the issue around the GERD at the court of AU's deliberation mechanisms, it opted instead to take the issue all the way to the UNSC, with no avail though.
Eritrea can be a protectorate of Egypt or somebody else in the Arab world, but the closer tie the current government in Eritrea has with Arab nations is not any secrete.

Horus,
A friend of mine calls people like you brain-locked. Nothing gets in but a lot of bs comes out. Just last year, Eritrea saved your arse. Agames would have terminated Ethiopia's exustence. We will remind you of that for a long time to come. And get this, Ethiopia will always be land-locked. Deal with it!

By default, Eritrea has been an Arab League "Nation
". Less than 1% of the nomadic population speaks Arabic, has been attending all Arab League Nation; had a promise during Guerilla warfare to join and do whatever Arabs wanted them doing ( note: Arab means Egypt, the most populous one).
ሰው ያለ አንድ ነገር አያጎነብስም - ወይ ዕቃ ሊያነሳ ወይ ፈሱን ሊፈሳ ነው። ታዲያ ሻዕብያ ለ 5 እና 4 አሥርት ዓመታት ከአረብ አገሮች እግር እግር ሥር የሚራመደው እኮ ለአረብነት ነው። በመሰረቱ በዐጼ ኃይለስላሴ ዘመን ደገኞቹ ትግሬዎች በደስታ እና በፈቃደኝነት ከኢትዮጵያ ጋር በዕልልታ እና በሆታ እንድቀላቀሉ በፈለጉት መሰረት ኤርትራ 14ኛው ክፍለ ሀገር ነበረች - በታሪክ ኤርትራዊያኖች ዘመነ ፍስሃ እና ደስታ ያገኙት ያን ዘመን ነበር ማለት ይቻላል - እውነተኞቹ ኤርትራዊያንም ይህንን ይናገራሉ። ዳሩ ግን ዘላኖቹ እና እስላሞቹ ግን ከሱዳን ጋር አረብነን እጅ አበሻ ወይም ኢትዮጵያዊ አይደለንም በሚል ዐመጽ አረባዊ እስላም ሸፍቶ ይህን አሁን ያለውን ምድራዊ ሲዖል በኤርትራ አፍሥሷል።
Technically, Eritrea is the 3rd Black Arab League member in sea of White Arabs

DefendTheTruth wrote: ↑24 Feb 2024, 11:02
Eritrea has officially sought to become a member of Arab League, not yet accepted though.
Isayas Afeworki attended schools at all levels in Ethiopia, before opting to join the armed struggle against Ethiopia, at a time when Amharic was a medium of education. Yet the man never officially uses Amharic to communicate even with Ethiopians. At the same time he readily gives interviews in Arabic to convene his message to the Arab world.
EPLF and its predecessors were officially supported and funded by Egypt, the founder of Arab League. A tie between Egypt and current day Eritrean government has never been any secret, the concrete terms of the relationship may have never been disclosed to the public, for the obvious reason (notably to hide the information from Ethiopia).
Isayas is anti AU and so is Egypt, which didn't want to settle the issue around the GERD at the court of AU's deliberation mechanisms, it opted instead to take the issue all the way to the UNSC, with no avail though.
Eritrea can be a protectorate of Egypt or somebody else in the Arab world, but the closer tie the current government in Eritrea has with Arab nations is not any secrete.
Re: A LAND LOCKED NAVYLESS & PORTLESS ETHIOPIA IS AN UNACCEPTABLE STATUS QUO
Abere,
Remember this, if it weren't for Eritrea, you would be hiding now in shame because the Agames would have terminated your country's existence. But back-stabbing seems to be an integral part of the Ethiopian mental make-up.

sesame,
የእከክልኝ ልከክልህ ግንኙነት እንጅ የጦርነቱን ውጤት በኢትዮጵያ በኩል አሁን ካለው ደረጃ የሚቀይር አልነበረም - ምናልባት ትንሽ ሊጓተት ይችል ይሆናል። ለምሳሌ ወያኔ ድል ቢቀናት ኑሮ የኤርትራ ዕጣ ምን ይሆን ነበር የሚለውን መንትያ ጥያቄ መመለስ ትችላለህ?
እንደ እኔ በርካታ ኢትዮጵያዊያን ለሻዕብያ ያለን አመለካከት እጅግ የቀየረው ነገር ቢኖር የአፍሪካ መዲና አድስ አበባ እንድነሳ የውትወታ ብዛት፤ ኢትዮጵያ በሶማሊላንድ በኩል ያገኘውን የወደብ አጋጣሚ በመቃወም ከግብጽ፤ ሱማልያ እና አረብ አገራት ጋር አበክሮ ወይም ቀድሞ መጮህ ነው። This simply proves your ultimate true color, while we Ethiopians innocently stood together on a common enemy ( and especially that enemy (woyane) was helped, trained from its infancy by Shabia). So, blame yourself for you backstabbed us First standing against Ethiopian long-term interest.

Not used
sesame wrote: ↑24 Feb 2024, 11:02Horus,
A friend of mine calls people like you brain-locked. Nothing gets in but a lot of bs comes out. Just last year, Eritrea saved your arse. Agames would have terminated Ethiopia's exustence. We will remind you of that for a long time to come. And get this, Ethiopia will always be land-locked. Deal with it!
Last edited by Selam/ on 24 Feb 2024, 13:10, edited 1 time in total.
Re: A LAND LOCKED NAVYLESS & PORTLESS ETHIOPIA IS AN UNACCEPTABLE STATUS QUO
አቶ ሰሊጥ
<> ትክክል ነው፣ ኤርትራ ላደረገችው ውለታ እናመሰግናለን። ውጤቱ ግን እንደምታውቀው አስከፊ ነው የሆነው፥ ባለስልጣኖቹ ምንም ሳይነኩ ወጣቶች አለቁ፣ ኦሮሙማ ስልጣኑ ላይ ተደላድሎ ተቀመጠ፣ በህዝቦች መሃል ከበፊቱ የከፋ መርዝ ተረጨ። ጦርነቱን የገጠሙት ሶስትና አራት ሃይሎች ዛሬ እርስ በእርሳቸ ተፋጠው ይገኛሉ። ይኸ የአፍሪካ የሸርና የመጠላለፍ የፖለቲካ ባህል ውጤት ነው።
<> ኤርትራ ከሌላ ሃገር ጦር ጋር ለምን ስምምነት ፈጠረች ብዬ እኔ አልከስም። ወያኔም በሱዳንና ግብፅ ትረዳ ነበራ። ኢትዮጵያም በክፉ ጊዜ ከፖርቱጋል፣ ሩሲያ፣ እንግሊዝ ፣ አሜሪካ የጦር እገዛ ታገኝ ነበር። ሆኖም አንዳንድ ኤርትራውያኖች ኢሳያስን ጨምሮ፣ የአይዴንቲቲ ክራይሲስ identity crisis አለባችሁ። ብዙ የእኔ የልጅነት ኤርትራውያን ጓደኞቼ፣ ሃገራችን እንደ ሲንጋፖር ትሆናለች ብለው ሲያሽጓጥጡ እንደነበረ ምስክር ነኝ። ዛሬ ሲንጋፖርን መሆን አይደለም፣ ክው ብላችሁ እንደ ሰንጋ ተራ እንኳን መለወጥ አልቻላችሁም። አቶ ኢሳያስም በአንድ ወቅት እንጀራ የኋላ ቀር ምግብ ነውና እንዳትበሉ ብሎ ነበር። ዛሬ ቭሎገሮች የማያሳዩን ነገር የለም፣ እንጀራ በሽሮ ወጥ እስከ አሁን ዋናው ምግባችሁ ነው። ጊዜ ደግ ነው ጤፍ ደግሞ በመጨረሻ የፈረንጅ ሃገር የማዕድ ቤት ዋና ግብአት ሆነች። ከዚያም አልፎ ኢሳያስ ብዙ የአፍሪካ ህብረት ስብሰባዎችን ረግጦ ወጥቶ አረብ ሊጎች ጋ ሄዶ ይሰበሰብ ነበር። ይኸ መቅበዝበዝ አይጠቅማችሁም፣ ራሳችሁን ሁኑ።
<> ኢትዮጵያ ወደብ የምታገኘው ወይንም የማታገኘው በዚህ ፎረም ላይ በሚንጫጩ እንዳንተ ዓይነት ዕንክርዳዶች ፈቃድና ፉከራ አይደለም። ሃገሮች ተሽቀዳድመው መጥተው የባህር በር እንዲኖረን ይለምኑናል። ማግኘት የለባትም የምትሉት ኤሮትራውያኖች የቅናት ትል እላያችሁ ላይ የፈላባችሁ ዕርጉሞችና፣ ሌላ ሰው ከሚጠቀምበት ጭረን እንድፋው የምትሉ ድፍኖች ናችሁ። በጉልበት ሰብረን ገብተን የጎረብት ወደብን እንይዛለን የምትሉት ጥቂት ቱሻ ኢትዮጵያዊ ወገኖቼ ደግሞ በባዶ ትዕቢት አትወጠሩ፣ ወይ ዝም በሉ አለበለዚያ ደግሞ እንዴት በጉልበት እንደሚያዝ እዚያው ሜዳው ላይ ሄዳችሁ አሳዩኝ።

Last edited by Selam/ on 24 Feb 2024, 13:13, edited 2 times in total.
Re: A LAND LOCKED NAVYLESS & PORTLESS ETHIOPIA IS AN UNACCEPTABLE STATUS QUO
DDT
ኢሳያስ አፈወርቅ አይደለም አማርኛ መናገር የተማረው መሃል መርካቶ ልዑል መኮንን ት/ቤት ነው ። እዚያ መማሩ የሚነግረኝ ወይ ያዲስ ከተማ ወይም የተክለ ሃይማኖት አሜሪካ ግቢ ኤርትራ ነው ። በዚያን ዘመን ጥቂት አዲስ ከተማ ነበሩ ፤ የቀሩት ደቀ መሃሪ ተክለ ኃይማኖት ነበር ሰፈራቸው።
Sesame,
አበረ ትክክለኛውን መልስ ስለ ሰጠህ ሰው አላሰለችም ። ነጋ ጠባ የኢትዮጵያን ስራዊት ስለ ማዳን ትደጋግማለህ! እኛኮ በትግሬ አገዛዝ 27 አምት መከራ አይተን እናውቀዋለን ፤ ዛሬ ኦሮሙማ ስለተተካ ምን የተሻለ ነገር አገኝን፣ ባሰብን እንጂ ። እናንተስ ብሆኑ ትግሬ አዲስ አበባን ይዞ ቢሆን ዛሬ አሰብን ትግሬ ወስዷት ነበር ። ስለዚህ አበረን አዳምጠው! እውነቱን እያሳየህ ነው ። ተረት ፍሬ ፈርስኪ ነው ።

I demand, Gurage should have its own port!
It’s population is projected to hit one million in 2060 and it is unjust for a population with that number to have no port.
Aye Ato Horror
Worry about the existence of your mini Kilil who will be swallowed and made history by the Oromuma expansionist.
It’s population is projected to hit one million in 2060 and it is unjust for a population with that number to have no port.
Aye Ato Horror
Worry about the existence of your mini Kilil who will be swallowed and made history by the Oromuma expansionist.
Re: A LAND LOCKED NAVYLESS & PORTLESS ETHIOPIA IS AN UNACCEPTABLE STATUS QUO
DDT, the low IQ PeePee cadre
Your OPDO is too busy disintegrating Ethiopia; I guarantee you, before your life time, this great country will be in pieces if Oromuma ideology isn’t defeated by other Ethiopians. While your fake concern about a lack of access to a sea, Ethiopians are more concerned about if they would be jailed or killed by you goons on daily basis for just being from a wrong ethnic.

DefendTheTruth wrote: ↑24 Feb 2024, 13:01I may not live long enough to see and feel it, but Ethiopia will never be kept in geographic prison for ever. Never!
Swallow it!
Re: A LAND LOCKED NAVYLESS & PORTLESS ETHIOPIA IS AN UNACCEPTABLE STATUS QUO
Cigar, Fed - Up, and I've been telling you that Ethiopians are all the same.But back-stabbing seems to be an integral part of the Ethiopian mental make-up.
Among Somalis, we do not distinguish between Ethiopians. They're all the same, regardless of their ethnic backgrounds.
For instance, not a single Ethiopian on this forum has said Abiy's comedy with a breakaway region of Somalia is wring. Instead, they were all cheering him on, and even saying that the comedy in question has united them!
See, they've even the guts to unite to get stuff that legally belong to someone else!
Re: A LAND LOCKED NAVYLESS & PORTLESS ETHIOPIA IS AN UNACCEPTABLE STATUS QUO
$1 = 55 Birr.
$1 = 15 Nakfa
55 Birr - 15 Nakfa = 40 Years of _________

Switzerland, Austria, and Luxembourg-- the 3 richest countries in the world-- are all down on their knees begging Ethiopia to use their metaphorical ports. And they won't stop begging until Ethiopia accepts the key for Mind Over The Matter to unlocking its potentials.