Re: ቅዱሱ ምድር ዝቋላ አቦ! የ560 ዓመታት መስዋትነት! መነኩሴ ዛሬም ይታረዳል
ልክ እንደ 1530 ዓም የግራኝ መሃመድ እሳትና ሰይፍ ዛሬ 2024 ዓም መነኩሴዎች በጋላ አረመኔዎች ይታረዳሉ ።
Last edited by Horus on 22 Feb 2024, 15:27, edited 1 time in total.
Re: ቅዱሱ ምድር ዝቋላ አቦ! የ560 ዓመታት መስዋትነት! መነኩሴ ዛሬም ይታረዳል
በየምድሩ የፈሰሰው የንጹሃን ደም አንድ ጠብታም ሳትቀር እግዜአብሄር እንደሚበቀል ጥርጥር የለም።ኦሮሙማ የሰይጣን መንግስት ስለሆነ በሰይፍ ተመትሮ እስኪ ወድቅ ይህን ከማድረግ አይቆጠብም። ይበልጥ የሚያሳፍረው ደግሞ ሲኖዶስ የተባለው አካል በካድሬ እየታመሰ ያለ የተወካዮች ምክርቤት የመሰለ ከህዝብ የተለዬ አካል ነው።
Re: ቅዱሱ ምድር ዝቋላ አቦ! የ560 ዓመታት መስዋትነት! መነኩሴ ዛሬም ይታረዳል
Pathological liar horea$$ hole. What comes out of your vagabond savage dirty back hole and stinky front hole is due to too much sniffing and too much smoking paranoid hallucination. Get two bananas for free, one for your greasy back hole and the other for you stinky vagabond front hole.

Re: ቅዱሱ ምድር ዝቋላ አቦ! የ560 ዓመታት መስዋትነት! መነኩሴ ዛሬም ይታረዳል
Abere the paranoid savage ar$$hole mad bere,
Please stop smoking and sniffing too much otherwise you will get paranoid and hallucinated vagabond master liar b!tch swimming in the dirty muddy contaminated ditch. Just relax and take 2 free bananas and stuff one deep in to your whistling greasy back hole and the other stuff it deep in to your pathological master liar foaming cursed hole. That way you might be redeemed and come back out of your miserable bandit vagabond self. Inserting and hiding terrorists in churches and monasteries just like Joseph Kony Ugandan rebel who led the Lord’s Resistance Army (LRA), a terrorist christian militia that terrorized northern Uganda and neighboring countries. Joseph Kony wanted to rule Uganda according to the Old Testament.

Re: ቅዱሱ ምድር ዝቋላ አቦ! የ560 ዓመታት መስዋትነት! መነኩሴ ዛሬም ይታረዳል
አበረ፣
እኔ እነዚህን አረመኔዎች ኦሮሞ ብዬ አልጠራቸውም ፤ የጋላ አጋንንት ናቸው። ልጆች ሆነን አያቶቻችን ታሪክ ሲነግሩን ዝቋላ አቦና አዳዲ ማሪያምን የሚያገናኝ ዋሻ አለ ይሉን ነበር ። እስከ ዛሬ ድረስ ዝቋላ አቦና ምድረ ከብድ አቦን የሚያገናኝ ዋሻ አለ ይላሉ ። እኔ አገሬ ምድረ ከብድ ነው። አያታችን የነገረን ታሪክ አለ ። አዳዲ ማሪያም በግራኝና ጋላ ወረራ ከመፍረሷ በፊት እጅግ ገናና ገዳም ነበረች ። የኛ አገር የምድረ ከብድ ሕዝብ የአመቷ አዳዲ ስትነግስ የምድረ ከብድ አቦ ደብር አባል የሆነ ቤተሰብ አንዲት ድንግል ልጀገረድ መመንኮስ የምትፈልግ ልክ ባል እንዳገባች ሰርግ ተደግሶላት ፣ ተሞሽራ ለአዳዲ ማሪያም ክብር ቀን ለመመንኮስ ትሰጥ ነበር ። ይህ ባህል የቀረው ጋሎች አግሩን ወርረው ገዳሙ ከተዘጋ በኋላ ነው ። ይህ ያክል ነው ለዝቋላና ምድረ ከብድ ያለን ፍቅርና ቅርበት ። ሶዶና ዙሪያውን ያስተማሩት አባታችን ግብጻዊው አቡን ናቸው ሶስቱንም ገዳማት ያቆሙት ። እነዚህ ቦታዎች ለህዝባችን ቅዱስ ቦታዎች ናቸው።
በ20 አመቱ የግራኝ መከራ ዘመን እነዚህ ታቦታትና መጻህፍት በዝቋላ፣ በምድረከብድና በዝዋይ ዋሻዎች ተደብቀው ፣ አያቶቻችን በፈረቃ ቀንና ለሊት ጠብቀው ነው ያተረፏቸው ። እነዚህን ታሪክች እየሰማን ነው ያደግነው ።
የአረመኔዎቹ አገዛዝ እንዳልከው ከወዲሁ እየፈረሰ ነው ። የሚተካው አገር አቀፍ ኃይል እስከ ሚነሳ ነው ሕዝባችን የሚታረደው ። የቀን ጉዳይ ነው ።
Last edited by Horus on 22 Feb 2024, 23:04, edited 1 time in total.