-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10167
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: Berged Nkebdu according to Abi
ባለፉት ሃያ አመታት በሺዎች የሚቆጠሩ ተጋሩ ዎገኖቼ በውጭ አገር በኤርትራውያን ስም ጡጎኝነት አግኝተዋል። ወያኔ ዎገኖቼ ስደት ስደት የሚሆነው በትክክለኛው ማንነትክን ጡገኝነት ስትጠይቅ ብቻ ነው የሚል ፈሊጥ አላቸው። በሌላ ማንነት ጡገኝነት ሞጠየቅ እስትራተጂ እንጂ ትራጀዲ አይደለም ብለው ያምናሉ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ