Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Union

Re: ፊት አውራሪ "ዘመነ ካሴ" እንደዛተው መራዊ ላይ ጭፍጨፋ የፈፀመውን ጀነራል ዛሬ ገደለው። ዋይ ዋይ ዋይ ማሎ ማሎ

Post by Union » 20 Feb 2024, 18:24

ዘመነ አስጨናቂው
ገስግሶ የሚገባው
ጀነራል ጨፍጫፊው
የገባበት ገብቶ
ጠላቱን አዳፊው

የበላዩ ግልገል
ያ አጅሬው አይምሬው
እንደዛተው ወርዶ
አፈር ድሜ አበላው

Union

Re: ፊት አውራሪ "ዘመነ ካሴ" እንደዛተው መራዊ ላይ ጭፍጨፋ የፈፀመውን ጀነራል ዛሬ ገደለው። ዋይ ዋይ ዋይ ማሎ ማሎ

Post by Union » 20 Feb 2024, 18:31

የመራዊ እናት ሆይ
ደምሽን ተመልሷል
በፊት አውራሪው ዘሜ
በበላዩ ግልገል

euroland
Member+
Posts: 7957
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: ፊት አውራሪ "ዘመነ ካሴ" እንደዛተው መራዊ ላይ ጭፍጨፋ የፈፀመውን ጀነራል ዛሬ ገደለው። ዋይ ዋይ ዋይ ማሎ ማሎ

Post by euroland » 21 Feb 2024, 06:08

እኔ የምለው ውሽዬ አጋሜው ,ይህን "ጀነራል” ስንት ጊዜ ነው የምትገይው? እስከዛሬ ድረስ ለ 3ኛ ግዜ ነው የገደልሽው። ታዲያ እንደ ድመት 9 ነብስ ነው ያለው አትዪንም? :lol: :lol:

አይይይይይ :lol: :lol:

union wrote:
20 Feb 2024, 18:14
ነብስ ይማር ብለናል! :lol:

Union

Re: ፊት አውራሪ "ዘመነ ካሴ" እንደዛተው መራዊ ላይ ጭፍጨፋ የፈፀመውን ጀነራል ዛሬ ገደለው። ዋይ ዋይ ዋይ ማሎ ማሎ

Post by Union » 21 Feb 2024, 10:22

Folks,
የብዙ የጀነራሎቹ እና የኮረናሎቹ ሞት ያስጨነቃቸው መኮንኖች አንዋጋም ብለው እያመፁ በመሆኑ እናም የፋኖ ሀይል በእዝ በተቀናጀ መልኩ ጠላትን እያፀዳ በመምጣቱ አብይ ዛሬ አስታርቁኝ እያለ ሲለምን ውሏል

ነብስ ይማር :lol:

Post Reply