Ethiopian Woman Universally Admired, Beautiful, Simple, Elegant, Dignified ...
Her mesmerizing beauty hidden in her disarming shyness
Re: Ethiopian Woman Universally Admired, Beautiful, Simple, Elegant, Dignified ...
ሴት ልጅ አለምን የሞሏት 8 ቢሊዮን ሕዝብ ወደዚህ አለም ያመጣች ፈጣሪት ክቡር ክብርት ፍጥር ነች !! ከነዚህ ቆንጆዎች መወለድ ምንኛ ያኮራል !!
Re: Ethiopian Woman Universally Admired, Beautiful, Simple, Elegant, Dignified ...
የኢትዮጵያ ሴት ውብ ለመሆን ምንም ማድረግ የለባትም! ዝም ብሎ ስትፈጠር ቆንጆ ነች !
Re: Ethiopian Woman Universally Admired, Beautiful, Simple, Elegant, Dignified ...
ለራሱ ክብር ያለው ወንድ ልጅ ሴት ልጅን ከራሱ በላይ ያከብራል፤ ከሷ የተወለደ ነውና !! እራሱ ዝቅተኛ የሆነ ወንድ ሴት ልጅን ዝቅ ያደርጋል ።
-
Union
Re: Ethiopian Woman Universally Admired, Beautiful, Simple, Elegant, Dignified ...
Ascari ቡዳ ይሄን እንዳያይ ፍራልኝ 
Re: Ethiopian Woman Universally Admired, Beautiful, Simple, Elegant, Dignified ...
እኔ ምንም ቆንጆ አላየሁም፡፡ የጉራጌ ቁንጅና መልኪያው ይለያል