የአማራ ጀነራል በጅል ኢትዬጵያኒስ ideology ስለተጠመቀ ነዋ። አሳምነው አማራዊ ስነልቦና ስላለው የአማራ ጥቃት አንገበገበው። ለዚህ ነው የአማራ ትግል ውስጥ ወኔ ቢስ ስልብ ኢትዬጵያኒስት እጁን እንዳያስገባ የምንከላከለው።
ኢትዬጵያኒስት የሽንፈት ምልክት ነው። ከሚድያ ያለፈ መሬት ላይ የሚታይ ስራ መስራት አይችልም። አብዛኛው አማራ ከዚህ ስንኩል ideology እያወጣነው ነው።
Re: አድር ባይ አማራ ነው ህዝቡን የሚያስበላው!
ግንቦቴው ሰላም። ግልፅ እኮ ነው። አማራ የመገንጠል አላማ የለውም። ይህ ማለት ደግሞ ሃሳቡን ሌላው ላይ አይጭንም። ስለኢትዬጵያ መፃኢ እድል ከሌሎች ብሔር ብሔረሰቦች ጋር ለዘላቂ መፍትሄ አካታች ስምምነት ይፈጥራል። በራሱ ትግል ግን አንተና አንዳርጋቸው ማገዝ እንጂ ውስጥ ገብተን እንፈትፍት እንድትሉ አይፈቅድም።
ፋኖ ለምን university ተማሪዎች ለደህንነታችሁ ስትሉ እንዳትመጡ ሲል የተቃወምክ ግንቦቴ በክልላዊ የራሳችን affair ምንም ሳያገባህ ገብቼ ልፈትፍት ማለትህ ጥቂቱ ማሳያ ነው። የጉራጌ ዞን ስለሚወስነው ውሳኔ እኛ አማሮች ስንቃወም ሰምተህ ታቃለህ? አንተና ግንቦቴ ቀላዋጮች ግን በትግሬና ኦሮሞ ክልል ውሳኔ ዝም ብላችሁ አማራ ሲሆን ገብተን እንፈትፍት የምትሉ ቀላዋጮች ናችሁ። ይህን አንፈቅድላችሁም። ፈሪ ስለሆናችሁም ለናንተ ልምጭ ብቻ በቂ ነው።

ቱስ ቱስ ወያኔ aka ባንቱ - በየትኛው ስም ልጥራሽ?
ግራና ቀኙን ብሄሮችን በሙሉ የምትሳደቢው አንቺ በጥራቃዋ ጭራቅ እንጂ ከፋኖ አንደበት እንዲህ ጎጠኛና አፀያፊ ነገር ሲወጣ አላየሁም።
ኦሮሙማ ልጆቻችን እንዲደነቁሩና ወደኋላ እንዲቀሩ በቀጥታም በተዘዋዋሪም ሴራ እየፈፀመ ስለሆነ ተማሪ ቤት ላኳቸው አስተምሯቸው ያለው ፋኖ እንጂ እኔ አይደለሁም። ግን ችግሩ ምንድነው፣ የፋኖን ፍልስፍና በወያኔ aka ባንቱ ለሃጭሽ አላምጠሽ ወደ መርዝነት ትለውጭዋለሽ።
ውዳቂ አንዳርጋቸውና ብርሽ ጭንቅላትሽ ውስጥ ሸረሪት ሰርተው አላስቆም አላስተኛ እንደሚሉሽ ይገባኛል። እንደውሻ በሌሉበት እዚህ ከመጮህ፣ በቀጥታ እነሱንው አግኛቸው፣ እንድትተነፍሺ።

Misraq wrote: ↑20 Feb 2024, 09:06ግንቦቴው ሰላም። ግልፅ እኮ ነው። አማራ የመገንጠል አላማ የለውም። ይህ ማለት ደግሞ ሃሳቡን ሌላው ላይ አይጭንም። ስለኢትዬጵያ መፃኢ እድል ከሌሎች ብሔር ብሔረሰቦች ጋር ለዘላቂ መፍትሄ አካታች ስምምነት ይፈጥራል። በራሱ ትግል ግን አንተና አንዳርጋቸው ማገዝ እንጂ ውስጥ ገብተን እንፈትፍት እንድትሉ አይፈቅድም።