Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 19086
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

የአድዋ፥ አድዋ፥ ሶመነኛ፥ ነጠላ፥ዘፈን፤

Post by Axumezana » 10 Feb 2024, 18:06

ስራና፥ ተግባር፥ አየቅል
የውሸት፥ ጮማና፥ቅቅል

ጠላትን፥ ወደ ፥አድዋ፥ አዝሎ፥አምጥቶ
አድዋ፥ ላይ፥ ጆኖሳይድ፥ ፈፀመ፥ከድቶ፥
ዳግማዊ፥ ምግባረ፥ ሚኒሊክ፥
የሸጠ፥ አገሩን፥ ለስልጣን፥ በእንብርክክ

አድዋ፥ አድዋ፥ የሚል፥ ነጠላ፥ ዘፈን፥
አድዋ፥ በሃዘን፥ በራሃብ፥ በችግር፥ ሲማስን፥
ትግራይ፥ በሃዘን፥ በረሃብ፥ በችግር፥ ሲማስን

ስልጣን፥ ለማራዘም፥ ይኸ፥ ሁሉ፥ ድራማ፥
በconvince & deceive የውስጥ፥ አርማ፥

Abere
Senior Member
Posts: 15333
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የአድዋ፥ አድዋ፥ ሶመነኛ፥ ነጠላ፥ዘፈን፤

Post by Abere » 10 Feb 2024, 18:29

ዓሣማን ውሃ ውስጥ ታስገባዋለህ እንጅ ንጹህ ግን አታደርገውም። Axumezananን ኢትዮጵያ ውስጥ ብታስቀምጠውም፤ ሺ ጊዜ ኢትዮጵያ! ኢትዮጵያ! በአፉ ቢሞላም ኢትዮጵያዊ ማድረግ አትችልም። ፀረ-ኢትዮጵያ፤ ፀረ-ምኒልክ (የኢትዮጵያ የነጻነት አባት)። የኢትዮጵያን የቁርጥ ቀን አባት ለመሳደብ አፉ የደፈረ፤ ሰንደቅ አላማዋን የቀደደ፤ ኢትዮጵያዊነቱንም የቀደደ ሰው ነው። Very charlatan.

Axumezana wrote:
10 Feb 2024, 18:06
ስራና፥ ተግባር፥ አየቅል
የውሸት፥ ጮማና፥ቅቅል

ጠላትን፥ ወደ ፥አድዋ፥ አዝሎ፥አምጥቶ
አድዋ፥ ላይ፥ ጆኖሳይድ፥ ፈፀመ፥ከድቶ፥
ዳግማዊ፥ ምግባረ፥ ሚኒሊክ፥
የሸጠ፥ አገሩን፥ ለስልጣን፥ በእንብርክክ


አድዋ፥ አድዋ፥ የሚል፥ ነጠላ፥ ዘፈን፥
አድዋ፥ በሃዘን፥ በራሃብ፥ በችግር፥ ሲማስን፥
ትግራይ፥ በሃዘን፥ በረሃብ፥ በችግር፥ ሲማስን

ስልጣን፥ ለማራዘም፥ ይኸ፥ ሁሉ፥ ድራማ፥
በconvince & deceive የውስጥ፥ አርማ፥

Axumezana
Senior Member
Posts: 19086
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የአድዋ፥ አድዋ፥ ሶመነኛ፥ ነጠላ፥ዘፈን፤

Post by Axumezana » 10 Feb 2024, 18:49

አበረ፥

እውነት፥ አይዋጥልህ፥
በሃሰት፥ትርክት፥ታጅለህ፥
ሚኒሊክ፥ አገር፥አልሸጠም፥ካልክ፥
አቅርብ፥ ጭብጥህን፥ ሳታላክክ፥
ኢትዬጵያዊነት፥ ሰጭ፥ እኔ፥ነኝ፥ ካልክ
ግራ፥ ግብቶሃል፥ ልክህን፥ እወቅ፤

Post Reply