Selam/ wrote: ↑05 Feb 2024, 22:13ሆረስ
እኔ ሶማሌላንድ ብትፈልግ ራሷን ነፃ አውጥታ ትኑር ካልፈለገች ደግሞ ከሶማሊ ወይንም ከጅቡቲ ጋር ተቀላቅላ ትኑር። እኔ ምን አገባኝ እሰው ሀገር ጉዳይ ውስጥ ገብቼ የምፈተፍተው፣ በተለይም እራሴው ሀገር ውስጥ እራሳቸውን ማስተዳደር እንዳይችሉ የተደረጉ ህዝቦች እያሉ? ሴንቲመንቱን ወደጎን ተወውና፣ በአፍሪካ አህጉር ውስጥ በአለም አቀፍ ህግ የታወቂ ሀገሮች 54 ናቸው። እዚያ ዝርዝር ውስጥ ሶማሌላንድ የለችበትም። እኔ አይደለሁም የፃፍኩት።
Horus wrote: ↑05 Feb 2024, 21:22ሰላም፣
እንደ ተመቸህ ይሁን፤ የእኔ አመለካከት በፍትም አሁን አንድ ነው ። ሶማሊላንድ የሱማሊያ አገር አይደለችም። ነጻ አገር ነች፣ ነጻም ሆና 30 አመት ኖራለች ፣ ከዚያ በፊትም የእንግሊዝ እንጂ የጣሊያን ቅኝ አለነበለችም ።
ስለዚህ አቢይ አህመድ ለራሱ ቀውስ ማርገቢያ ብል ነገሩን ቢያነሳም የሱማሌን መሬት አልነካም ። ሶማሊያ ሃርጌሳ ውስጥ መሬት የላትም፣ ወደብ የላትም። ይህ ነገ ሶማሌላድ ስትታወቅ የምታየው ነው ። ስማሌላንድ ግብጽን ጸጥ ያስደረገችው ነጻና ሏላዊት አገር ስለሆንኩኝ ከጉዳዬ ውጣ ስትለው ነው ጭራውን የሰበሰበው ።
ልድገመው ኢትዮጵያ ሆነች አቢይ አህመድ የሱማሌን መብትም ሆነ መሬት አልነካም ፣ ነጻ የሆነችውን ሶማሌላንድን ነው ያወቀው ። የአለም ዲፕሎማሲ በቁጣ የተነሳበት አንድም የተጠላ ፣ አገሩን መምራት ያልቻለ በራሱ ገበሬ ላይ ያይሮፕላን ቦምብ የሚጥል ፋሺሽስት ስለሆነና በራሱ ሕዝብም በአለምም የተጠላ ስለሆነ ነው ።
ባገሩ የወደቀ መንግስት ባለም ዲፕሎማሲ ፋይዳ አያመጣም። ሲጀመር ጀምሬ እንዳኩት ሌሎች አገሮች ሶማሌላንድን ቢያውቋት ወደፊት እንደ ሚሆነው ማንም አገር ትንፍሽ አይልም ። በኢትዮጵያ ላይ ያ ሁሉ ወርጅብኝ የመጣው በኦሮሙማ የተጠላ አገዛዝ በመደረጉ ነው፤ ባንድ ቃል ኢትዮጵያ ፈጽማ አንደ አገር ደክማ ስለወደቀች ስለተናቀች ነው።
እኔ ኢትዮጵያ በክርስቶስ ትገዛም በፋሺስት ብሄራዊ ጥቅሟን የሚጎዳ ነገር እቃወማለሁ፣ ብሄራዊ ትቅሟን የሚጠቅም ነገር እደግፋሉ ። ይህ እኔ ከፈጣሪ ቀጥዬ የማከብረው እምነት ነው ።
እኔ መጀምሪያ ቀን የለጠፍኩት ሃሳቤ እንዳለ ነው ። አቢይ ተሳሳተም አልተሳሳተ መግባቢያው ሰነድ የሶማሌላንድ ጉዳይ ያለም አጀንዳ ያደርገዋል፣ እሷም አለም ያወቃት አገር ትሆናለች ነው ያልኩት ። የሚሆነውም ያ ነው ። አው ያ ከሆነ ደሞ ኢትዮጵያ ቀጣታ ስምምነት ማድረግ ትችላለች ፣ ይህ ደሞ አቢይ ብቻ ሳሆን ፋኖ ነገ አገር ቢሆን የሚያደርገው ነገር ነው።
ለሱማሌ ምብት የሚከራከሩ ምን እያሰቡ እንደ ሆነ አይገባኝ! ሶማሌላንድ ራሷን የቻለች አገር ሆና ሳለ!!!!
-
Union
Re: SOMALILAND TALKS TO US FOR RECOGNITION
Hallelujah, praise the Lord!
Re: SOMALILAND TALKS TO US FOR RECOGNITION
selam,
አገሬ እቃዋን ሁሉ ከውጭ የምታስገባው እና ወደ ውጭ የምታወጣው በወደብ አማካይነት ስለሆነ ያገባኛል ። ደሞም የንግድ መርከቦችዋን ለመጠበቅ የባህር ኃይል ስለሚያስፈልጋት ያገባኛል። ኬር!

ሆረስ
ዓብይ ዛሬ ስለቀሰቀሰህ ነው እንዴ ሶማሌላንድ መኖሯ ትዝ ያለህ? ያለ ወደብና ባህር ሃይል ስንኖር ሰላሳ ዓመት አለፈን እኮ እግዜር ዋጋቸውን ይስጣቸውና ለደርግ፣ ለኢህአፓ፣ ለወያኔንና ለኦነግ።
ኢትዮጵያ ወደብ ለመጠቀም ብዙ አማራጮች ያላት ቢሆንም ፣ ሀገራችንን ከሁሉም ጎረቤት ሃገሮች ጋር አናቁሮ ሲያበቃ፣ በአንዲት ዕውቅና ባላገኘች ሃገር ቀጭን ትከሻ ላይ ብቻ እንድንጠላጠል ያደረገንንና ቅርቃር ውስጥ የከተተንን እንጭጭ መሪ ተከትዬ ገደል አልገባም።

Last edited by Selam/ on 06 Feb 2024, 04:54, edited 1 time in total.
Re: SOMALILAND TALKS TO US FOR RECOGNITION
FYI - I don’t ever want an endorsement from ቱስ ቱስ ወያኔ!
union wrote: ↑05 Feb 2024, 23:22Hallelujah, praise the Lord!
Selam/ wrote: ↑05 Feb 2024, 22:13ሆረስ
እኔ ሶማሌላንድ ብትፈልግ ራሷን ነፃ አውጥታ ትኑር ካልፈለገች ደግሞ ከሶማሊ ወይንም ከጅቡቲ ጋር ተቀላቅላ ትኑር። እኔ ምን አገባኝ እሰው ሀገር ጉዳይ ውስጥ ገብቼ የምፈተፍተው፣ በተለይም እራሴው ሀገር ውስጥ እራሳቸውን ማስተዳደር እንዳይችሉ የተደረጉ ህዝቦች እያሉ? ሴንቲመንቱን ወደጎን ተወውና፣ በአፍሪካ አህጉር ውስጥ በአለም አቀፍ ህግ የታወቂ ሀገሮች 54 ናቸው። እዚያ ዝርዝር ውስጥ ሶማሌላንድ የለችበትም። እኔ አይደለሁም የፃፍኩት።
Horus wrote: ↑05 Feb 2024, 21:22ሰላም፣
እንደ ተመቸህ ይሁን፤ የእኔ አመለካከት በፍትም አሁን አንድ ነው ። ሶማሊላንድ የሱማሊያ አገር አይደለችም። ነጻ አገር ነች፣ ነጻም ሆና 30 አመት ኖራለች ፣ ከዚያ በፊትም የእንግሊዝ እንጂ የጣሊያን ቅኝ አለነበለችም ።
ስለዚህ አቢይ አህመድ ለራሱ ቀውስ ማርገቢያ ብል ነገሩን ቢያነሳም የሱማሌን መሬት አልነካም ። ሶማሊያ ሃርጌሳ ውስጥ መሬት የላትም፣ ወደብ የላትም። ይህ ነገ ሶማሌላድ ስትታወቅ የምታየው ነው ። ስማሌላንድ ግብጽን ጸጥ ያስደረገችው ነጻና ሏላዊት አገር ስለሆንኩኝ ከጉዳዬ ውጣ ስትለው ነው ጭራውን የሰበሰበው ።
ልድገመው ኢትዮጵያ ሆነች አቢይ አህመድ የሱማሌን መብትም ሆነ መሬት አልነካም ፣ ነጻ የሆነችውን ሶማሌላንድን ነው ያወቀው ። የአለም ዲፕሎማሲ በቁጣ የተነሳበት አንድም የተጠላ ፣ አገሩን መምራት ያልቻለ በራሱ ገበሬ ላይ ያይሮፕላን ቦምብ የሚጥል ፋሺሽስት ስለሆነና በራሱ ሕዝብም በአለምም የተጠላ ስለሆነ ነው ።
ባገሩ የወደቀ መንግስት ባለም ዲፕሎማሲ ፋይዳ አያመጣም። ሲጀመር ጀምሬ እንዳኩት ሌሎች አገሮች ሶማሌላንድን ቢያውቋት ወደፊት እንደ ሚሆነው ማንም አገር ትንፍሽ አይልም ። በኢትዮጵያ ላይ ያ ሁሉ ወርጅብኝ የመጣው በኦሮሙማ የተጠላ አገዛዝ በመደረጉ ነው፤ ባንድ ቃል ኢትዮጵያ ፈጽማ አንደ አገር ደክማ ስለወደቀች ስለተናቀች ነው።
እኔ ኢትዮጵያ በክርስቶስ ትገዛም በፋሺስት ብሄራዊ ጥቅሟን የሚጎዳ ነገር እቃወማለሁ፣ ብሄራዊ ትቅሟን የሚጠቅም ነገር እደግፋሉ ። ይህ እኔ ከፈጣሪ ቀጥዬ የማከብረው እምነት ነው ።
እኔ መጀምሪያ ቀን የለጠፍኩት ሃሳቤ እንዳለ ነው ። አቢይ ተሳሳተም አልተሳሳተ መግባቢያው ሰነድ የሶማሌላንድ ጉዳይ ያለም አጀንዳ ያደርገዋል፣ እሷም አለም ያወቃት አገር ትሆናለች ነው ያልኩት ። የሚሆነውም ያ ነው ። አው ያ ከሆነ ደሞ ኢትዮጵያ ቀጣታ ስምምነት ማድረግ ትችላለች ፣ ይህ ደሞ አቢይ ብቻ ሳሆን ፋኖ ነገ አገር ቢሆን የሚያደርገው ነገር ነው።
ለሱማሌ ምብት የሚከራከሩ ምን እያሰቡ እንደ ሆነ አይገባኝ! ሶማሌላንድ ራሷን የቻለች አገር ሆና ሳለ!!!!
-
Union
Re: SOMALILAND TALKS TO US FOR RECOGNITION
No I didn't
Selam/ wrote: ↑06 Feb 2024, 04:52FYI - I don’t ever want an endorsement from ቱስ ቱስ ወያኔ!

I have no idea why people desperately tried to hold Ethiopia responsible for the independence of Somal Land. The only people who do that are people with the agenda.
Somali Land is an independent country for 33 years. Just like Eritrea. The only difference for Ethiopia is that Eritrea was recognized by the Woyannies and Somali Land wasn’t. And we all know why.
Like it or not Somali Land is a country. Functioned responsibly for 33 years in a very impressive way. It hasn’t been in a single conflict for 33 years and lived amicably with its bigger neighbour Ethiopia
Please don’t blame Ethiopia for the smart decision of Somali Landers (the first such example in Africa) to live peacefully with Ethiopia.
The only part we don’t like is that Abiye the clown is not the right person to workout a durable agreement. And this is not the right time.
But in principle, yes the relationships between Somali Land and Ethiopia guarantees peace and prosperity in the region. 100%.
As for Somalia, instead of barking “Ethiopia”, better eliminate clan infightings and workout a resolution with Somali Landers. Ethiopia has nothing to do for what happens in Somalia.

Just getting back to this topic. I commend anyone who urges me to be objective because I strive to make it my forte.TGAA wrote: ↑05 Feb 2024, 23:21I fail to comprehend the relevance of proximity in discussing the current issue. Ethiopia possesses significant advantages if she plays her cards wisely. However, impulsive political decisions made for expediency in the heat of the moment may prove more harmful than beneficial.Naga Tuma wrote: ↑05 Feb 2024, 20:34What makes you think you are more Oromo than him or that you care about them more than he cares about them?
I will give you a hint from geography . Between he and you, who was born closer to the geographic center of gravity of Oromo, or Somaliland for that matter?
Abiy's utilization of the port issue as a distraction appears to be poorly planned. If you remember y, in the months preceding Abiy's assumption of power, 1.5 million Oromos were displaced from Harare. Did proximity lessened the suffering of the Oromos ? It didn't.
I urge you to approach politics objectively and consider the broader picture
I urge you to deeply understand what I wrote this morning about
ኼር and ኼረ። My comment was about that and only that.
Re: SOMALILAND TALKS TO US FOR RECOGNITION
Got back to this thread and read your response.
You can giggle a thousand times like a child and play childish.
Serious questions are for serious thinkers. Based on ancient Ethiopian history, between Isaias Afewerki and Yohannes Leta, who is more Borana? As an example, between Bill Clinton and Bill Barr, who is more British?

union wrote: ↑05 Feb 2024, 21:18You too stup'id to ask me this question anyway. I never said do and don't![]()
And for sure I never said I am oromo. Because I am not![]()
I am glad I am not, it's a horrible time to be oromo
Naga Tuma wrote: ↑05 Feb 2024, 20:34What makes you think you are more Oromo than him or that you care about them more than he cares about them?
I will give you a hint from geography . Between he and you, who was born closer to the geographic center of gravity of Oromo, or Somaliland for that matter?
Re: SOMALILAND TALKS TO US FOR RECOGNITION
Good, stay away from me! I am very allergic to hate emitting virus.
union wrote: ↑06 Feb 2024, 10:57No I didn't![]()
![]()
Selam/ wrote: ↑06 Feb 2024, 04:52FYI - I don’t ever want an endorsement from ቱስ ቱስ ወያኔ!
union wrote: ↑05 Feb 2024, 23:22Hallelujah, praise the Lord!
Selam/ wrote: ↑05 Feb 2024, 22:13ሆረስ
እኔ ሶማሌላንድ ብትፈልግ ራሷን ነፃ አውጥታ ትኑር ካልፈለገች ደግሞ ከሶማሊ ወይንም ከጅቡቲ ጋር ተቀላቅላ ትኑር። እኔ ምን አገባኝ እሰው ሀገር ጉዳይ ውስጥ ገብቼ የምፈተፍተው፣ በተለይም እራሴው ሀገር ውስጥ እራሳቸውን ማስተዳደር እንዳይችሉ የተደረጉ ህዝቦች እያሉ? ሴንቲመንቱን ወደጎን ተወውና፣ በአፍሪካ አህጉር ውስጥ በአለም አቀፍ ህግ የታወቂ ሀገሮች 54 ናቸው። እዚያ ዝርዝር ውስጥ ሶማሌላንድ የለችበትም። እኔ አይደለሁም የፃፍኩት።
Horus wrote: ↑05 Feb 2024, 21:22ሰላም፣
እንደ ተመቸህ ይሁን፤ የእኔ አመለካከት በፍትም አሁን አንድ ነው ። ሶማሊላንድ የሱማሊያ አገር አይደለችም። ነጻ አገር ነች፣ ነጻም ሆና 30 አመት ኖራለች ፣ ከዚያ በፊትም የእንግሊዝ እንጂ የጣሊያን ቅኝ አለነበለችም ።
ስለዚህ አቢይ አህመድ ለራሱ ቀውስ ማርገቢያ ብል ነገሩን ቢያነሳም የሱማሌን መሬት አልነካም ። ሶማሊያ ሃርጌሳ ውስጥ መሬት የላትም፣ ወደብ የላትም። ይህ ነገ ሶማሌላድ ስትታወቅ የምታየው ነው ። ስማሌላንድ ግብጽን ጸጥ ያስደረገችው ነጻና ሏላዊት አገር ስለሆንኩኝ ከጉዳዬ ውጣ ስትለው ነው ጭራውን የሰበሰበው ።
ልድገመው ኢትዮጵያ ሆነች አቢይ አህመድ የሱማሌን መብትም ሆነ መሬት አልነካም ፣ ነጻ የሆነችውን ሶማሌላንድን ነው ያወቀው ። የአለም ዲፕሎማሲ በቁጣ የተነሳበት አንድም የተጠላ ፣ አገሩን መምራት ያልቻለ በራሱ ገበሬ ላይ ያይሮፕላን ቦምብ የሚጥል ፋሺሽስት ስለሆነና በራሱ ሕዝብም በአለምም የተጠላ ስለሆነ ነው ።
ባገሩ የወደቀ መንግስት ባለም ዲፕሎማሲ ፋይዳ አያመጣም። ሲጀመር ጀምሬ እንዳኩት ሌሎች አገሮች ሶማሌላንድን ቢያውቋት ወደፊት እንደ ሚሆነው ማንም አገር ትንፍሽ አይልም ። በኢትዮጵያ ላይ ያ ሁሉ ወርጅብኝ የመጣው በኦሮሙማ የተጠላ አገዛዝ በመደረጉ ነው፤ ባንድ ቃል ኢትዮጵያ ፈጽማ አንደ አገር ደክማ ስለወደቀች ስለተናቀች ነው።
እኔ ኢትዮጵያ በክርስቶስ ትገዛም በፋሺስት ብሄራዊ ጥቅሟን የሚጎዳ ነገር እቃወማለሁ፣ ብሄራዊ ትቅሟን የሚጠቅም ነገር እደግፋሉ ። ይህ እኔ ከፈጣሪ ቀጥዬ የማከብረው እምነት ነው ።
እኔ መጀምሪያ ቀን የለጠፍኩት ሃሳቤ እንዳለ ነው ። አቢይ ተሳሳተም አልተሳሳተ መግባቢያው ሰነድ የሶማሌላንድ ጉዳይ ያለም አጀንዳ ያደርገዋል፣ እሷም አለም ያወቃት አገር ትሆናለች ነው ያልኩት ። የሚሆነውም ያ ነው ። አው ያ ከሆነ ደሞ ኢትዮጵያ ቀጣታ ስምምነት ማድረግ ትችላለች ፣ ይህ ደሞ አቢይ ብቻ ሳሆን ፋኖ ነገ አገር ቢሆን የሚያደርገው ነገር ነው።
ለሱማሌ ምብት የሚከራከሩ ምን እያሰቡ እንደ ሆነ አይገባኝ! ሶማሌላንድ ራሷን የቻለች አገር ሆና ሳለ!!!!
Re: SOMALILAND TALKS TO US FOR RECOGNITION
union wrote: ↑05 Feb 2024, 20:05Horus,
Don't try to talk smart politics with me. This is union you are talk to. And don't play "my country Ethiopia ኢትዮጵያ ሱሴ" with me because I don't want go down there with you.
Oromuma initiated the new phase of recognition which created an angry enemy called Somalia to benefit those (UAE) that want to see Somaliland as an independent country for their own use, given abiy being desperate to survive he created an enemy that displacing and killing oromos as we speak (you and him don't care about that). And Somalia is preparing for a war. Abiy has majority of his soldiers killed already in Amara. So UAE and others are creating a country with our cost yet to be paid for with our arms and legs.
These are the facts out but we all know you are a ግንቦቴ who would anything to help the oromuma stay on power, so don't do Ethiopia ሱሴ with me if you want talk normal with me.
I guarantee you, you will soon hear news ginboteys getting killed by unknown people![]()
Horus wrote: ↑05 Feb 2024, 19:26union,
This has nothing to do with you or I supporting or opposing. An internationally recognized SLR can make any kind of deal with any kind of country. I want SLR make a deal with Ethiopia. It is a massive benefit to my country Ethiopia to have sea port and a navy force. Ditto.
Ethiopia won't loose one single soldier to to defend it's interests in somaliland. Somaliland already have around 30 thousand police and military forces. Somalia will never engage war with Ethiopia. They may support some anti somaliland groups but it's not big deal.
Re: SOMALILAND TALKS TO US FOR RECOGNITION
Is the Galla still talking about this? 