Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15348
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በድጋሜ ተሰደደች። የአገር ውስጥ እና የአገር ውጭ ሲኖዶስ ተፈጠረ። ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ጴጥሮስ የስደተኛው ህጋዊ ሲኖዶስ ፓትርያርክ ሁነዋል።

Post by Abere » 07 Feb 2024, 10:17

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በድጋሜ ተሰደደች። የአገር ውስጥ እና የአገር ውጭ ሲኖዶስ እና ፓትሪያርክ ተፈጠረ። ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ጴጥሮስ የስደተኛው ህጋዊ ሲኖዶስ ፓትርያርክ ሁነዋል።

ይህ ሁኔታ በድጋሜ የወያኔ ዘመንን የሚያስታውስ ሲሆን በቀጣዩ የአገር ውስጥ ህገ-ወጥ ሲኖዶስ ከህዝብ የሚለይበት እና የኦሮሙማ ልሳን በመሆን በእነ ዘንዘሪጡ አቶ ዳን ኤል ክብረት ስር የሚታዘዝ የሳጥናዔል አብይ አህመድ ቀኝ እጅ ይሆናል። የኢትዮጵያ ህዝብ ደግሞ ገለባውን ከምርቱ የሚለይበት ዘመን ላይ በመሆኑ ከእውነተኛ በስደት ከሚገኘው ህጋዊ ሲኖዶስ እና ፓትርያርክ አቡነ ጴጥሮስ የሚመራ ይሆናል ማለት ነው። ኦሮሙማ ቤተክርስቲያኒቱን የኦነግ መደበቂያ ምሽግ የአዱኛ ፈይሳ መጫዎች የመሆኑ ጉዳይ ተጋልጦ ህዝብ እውነተኛውን ህገ-እግዚአብሄር እና ኦርቶዶክሳያዊ ቀነኖ በትግላቸው ጠብቀው የዘለቁትን አባቶች ተቀላቀለ።

እንኳን ምርቱ ከገለባው ተለየ። ብጹዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ጴጥሮስ እንኳን ደስ ያለዎት።

Union

Re: የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በድጋሜ ተሰደደች። የአገር ውስጥ እና የአገር ውጭ ሲኖዶስ ተፈጠረ። ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ጴጥሮስ የስደተኛው ህጋዊ ሲኖዶስ ፓትርያርክ ሁነዋል።

Post by Union » 07 Feb 2024, 11:12

ኧረ አንተ ሰውዬ ምንድነው የምታወራው።

የተፈጠረ የውጭ ሲኖዶስ የለም። at least not at this point. ውሸት

ምንም እሳቸውን እንኳን ደስ አሎት የሚያስብል ነገርም የለም።

ህዝብ እንዲታገል ይደረጋል እንጂ እንደ በፊቱ የውጭ እና የውስጥ መኖር የለበትም

Abere
Senior Member
Posts: 15348
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በድጋሜ ተሰደደች። የአገር ውስጥ እና የአገር ውጭ ሲኖዶስ ተፈጠረ። ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ጴጥሮስ የስደተኛው ህጋዊ ሲኖዶስ ፓትርያርክ ሁነዋል።

Post by Abere » 07 Feb 2024, 12:43

የማይቀረውን ነገር ከወዲሁ ለማስጨበጥ ያህል ነው። በመሰረቱ አሁን አገር ውስጥ ሲኖዶስ አለ ብለህ ለመናገር አያስችልም። በውጭ አገር ያሉ ጳጳሳት እኮ የተቃውሞ ድምጻቸውን ከፍ አድርገው እያስተጋቡ ነው። የሲኖዶሱ በከፍተኛ ደረጃ ላይ የነበሩት አባት ውጭ አገር ከተሰደዱ በቀጣዩ ህጋዊ ሲኖድ መጥራት ብቻ ነው። በአገር ቤት ያለው ሲኖድ የአብይ አህመድን ኦሮሙማ መንግስት በብጹዕ አባታችን ላይ ያደረሰውን ወንጀል ሳይቃወም እና በአዋጅ ሳያወግዝ ዝም ጭጭ ካለ እና እርምጃ ካልወሰደ ያለምንም ጥርጥር ህጋዊ ሲኖዶስ በውጭ አገር ያስፈልጋል - በአገር ውስጥ ይሁን በውጭ ያለ ምዕምን ይህን ሲኖዶስ ይከተላል። የሽፍታ እና የዱርዬ ኦሮሙማ ሲኖድስ በህዝብ ነፍስ ላይ ሊቀልድ ዕድል አይሰጠውም።
union wrote:
07 Feb 2024, 11:12
ኧረ አንተ ሰውዬ ምንድነው የምታወራው።

የተፈጠረ የውጭ ሲኖዶስ የለም። at least not at this point. ውሸት

ምንም እሳቸውን እንኳን ደስ አሎት የሚያስብል ነገርም የለም።

ህዝብ እንዲታገል ይደረጋል እንጂ እንደ በፊቱ የውጭ እና የውስጥ መኖር የለበትም

Educator
Member
Posts: 2370
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በድጋሜ ተሰደደች። የአገር ውስጥ እና የአገር ውጭ ሲኖዶስ ተፈጠረ። ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ጴጥሮስ የስደተኛው ህጋዊ ሲኖዶስ ፓትርያርክ ሁነዋል።

Post by Educator » 07 Feb 2024, 14:12

Are you now conspiring to divide the Ethiopian orthodox church? Your cheering assignment for fake Somalia's port is already done?
Abere wrote:
07 Feb 2024, 10:17
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በድጋሜ ተሰደደች። የአገር ውስጥ እና የአገር ውጭ ሲኖዶስ እና ፓትሪያርክ ተፈጠረ። ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ጴጥሮስ የስደተኛው ህጋዊ ሲኖዶስ ፓትርያርክ ሁነዋል።

ይህ ሁኔታ በድጋሜ የወያኔ ዘመንን የሚያስታውስ ሲሆን በቀጣዩ የአገር ውስጥ ህገ-ወጥ ሲኖዶስ ከህዝብ የሚለይበት እና የኦሮሙማ ልሳን በመሆን በእነ ዘንዘሪጡ አቶ ዳን ኤል ክብረት ስር የሚታዘዝ የሳጥናዔል አብይ አህመድ ቀኝ እጅ ይሆናል። የኢትዮጵያ ህዝብ ደግሞ ገለባውን ከምርቱ የሚለይበት ዘመን ላይ በመሆኑ ከእውነተኛ በስደት ከሚገኘው ህጋዊ ሲኖዶስ እና ፓትርያርክ አቡነ ጴጥሮስ የሚመራ ይሆናል ማለት ነው። ኦሮሙማ ቤተክርስቲያኒቱን የኦነግ መደበቂያ ምሽግ የአዱኛ ፈይሳ መጫዎች የመሆኑ ጉዳይ ተጋልጦ ህዝብ እውነተኛውን ህገ-እግዚአብሄር እና ኦርቶዶክሳያዊ ቀነኖ በትግላቸው ጠብቀው የዘለቁትን አባቶች ተቀላቀለ።

እንኳን ምርቱ ከገለባው ተለየ። ብጹዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ጴጥሮስ እንኳን ደስ ያለዎት።

Axumezana
Senior Member
Posts: 19089
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በድጋሜ ተሰደደች። የአገር ውስጥ እና የአገር ውጭ ሲኖዶስ ተፈጠረ። ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ጴጥሮስ የስደተኛው ህጋዊ ሲኖዶስ ፓትርያርክ ሁነዋል።

Post by Axumezana » 07 Feb 2024, 14:42

መከፋፈል፥ ሽንፈት፥ ነው፤ መሆን፥ ያለበት፥ ቤተክርስትያን፥ ከፖለቲካ፥ ወጥታ፥ ራሷን፥ በነፃነት፥ ማደራጀትና፥ ወደ፥ ውህደት፥ መሄድ፥ ነው። የኢትዮጵይ፥ ኦርቶዶክስ፥ ቤተክርስትያን፥ ማእከል፥ አክሱም፥ ነው፥ ወደ፥ ጥንት፥ ማእከሏ፥ መመለስ፥ አለባት።

Abere
Senior Member
Posts: 15348
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በድጋሜ ተሰደደች። የአገር ውስጥ እና የአገር ውጭ ሲኖዶስ ተፈጠረ። ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ጴጥሮስ የስደተኛው ህጋዊ ሲኖዶስ ፓትርያርክ ሁነዋል።

Post by Abere » 07 Feb 2024, 17:22

No, I am not conspiring. But I am telling the inevitable. The rationale behind my thought is on the ground in Ethiopia, the Orthodox Synod is null and void. The fake "Synod" is the same as the fake "Ye'tewokaioch Mi'kir'bet". The fake "Synod" is lost its grace since Abiy Ahmed installed to Patriarchs, very odd. That in reality ended the valdity of the Synod. The Synod very well know the existing "Patriarch" leading the fake OLF/TPLF "Synod" the Patriarch in exile was the sole head of the herd, but the "Tewokiaoch Me'kir bet" decided to share power. Follwoing that the list cadre work and activates is huge - Adugna Feisa came to America, gathered cadre followers started dance AdoKbere (ዛር) style.

However, astonishingly the population in the countryside (exclude Addis Ababa) kept their faith and dogma naturally on their own ignoring cadres.

So, the exile of the 2nd highest ranking authority is great as it could salvage the faith and the acceptance of the church.

Educator wrote:
07 Feb 2024, 14:12
Are you now conspiring to divide the Ethiopian orthodox church? Your cheering assignment for fake Somalia's port is already done?

Post Reply