Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

almaze
Member+
Posts: 8789
Joined: 15 Dec 2013, 03:38

Re: “አብይን እመነው” ብዬ ኢሳያስን ገደል የከተትኩት እኔ ነኝ

Post by almaze » 04 Feb 2024, 15:59

Utilizing the What's Up application for diplomatic objectives is unwise.

sesame
Member+
Posts: 8507
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: “አብይን እመነው” ብዬ ኢሳያስን ገደል የከተትኩት እኔ ነኝ

Post by sesame » 04 Feb 2024, 16:23

Abiy played a huge role in the annihilation of the TPLF. ፡ ዓጋሜዎች ብቻ ናቸው ገደል የተከተቱት። :lol: :lol: :lol:

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10167
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: “አብይን እመነው” ብዬ ኢሳያስን ገደል የከተትኩት እኔ ነኝ

Post by Digital Weyane » 04 Feb 2024, 16:30

ፈረንጆቹ ጌቶቻችን አቢይን ከኢሳያስ ጋር ለማጣላት አንድ ነጥብ አምሥት ሚሊየን የትግራይ ወጣቶችና ህፃናት ተዋጊዎች በውክልና ጦርነት እንዲያልቁ አደረጉ።

ይህንን ሃያ ቢልየን ዶላር የወጣበት ጦርነት ካለፈው እዳ ጋር ሲጨማመር የኢትዮጵያን የውጭ እዳ መጠን አባበሰው እና ኢትዮጵያ እዳ የመክፈል አቅሟን የበለጠ ተዳከመ።

ኢትዮጵያ በጦርነቱ ምክንያት ከፍተኛ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጫና ውስጥ ወደቀች። እዳቸውን መክፈል ካልቻሉ አገራት ተርታ ተመደበች።

በበታችነት ስሜት የሚሰቃዩ የዓድዋ ጁንታ ዎገኖቼ ራሳቸው በለኮሱት የውክልናው ጦርነት ምክንያት ኢትዮጵያ እንዲህ ያለ እዳ ውስጥ መዘፈቋ እንደ ትልቅ ድል አድርገው ይቆጥሩታል። በትግራይ እንደ ቅጠል የረገፈውን የአንድ ነጥብ አምሦት ሚልየን ሰው ህይወት ምንም አያሳስባቸውም ምክንያቱም ዋናው አላማቸው ኢትዮጵያን እዳ ውስጥ ከትተው አቢይን በፈረንጆች እግር ስር እንዲወድቅ ለማድረግ የተጠቀሙበት ዘዴ ነውና። :roll: :roll:

Post Reply