Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13203
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

አሜርካ በየአገሩ እየዞረች የምትፈፅመዉ የሃይል እርምጃ በጣም አሳስቦናል፣ ችግሮች ሁሉም የምፈተት በንግግር ብቻ መሆኑን እናሳዉቃለን።

Post by DefendTheTruth » 04 Feb 2024, 11:59

አሜርካ በየአገሩ እየዞረች የምትፈፅመዉ የሃይል እርምጃ በጣም አሳስቦናል፣ ችግሮች ሁሉም የምፈተት በንግግር ብቻ መሆኑን እናሳዉቃለን።

በአሜርካ ኤምባሲ በኩል የተሰራጨዉ መግለጫ እንደምያትተዉ፣ ለሰላም መንገዱ ንግግር ብቻ ነዉ፤ በመሆኑም አሜርካ የምትባል አገር ሳትዉል ሳታድር ሃይሏን ና ድጋፋዋን በቶሎ አቁማ ወደ ድርድር ጠረጴዛ እንድትመጣ በጥብቅ እናሳስባለን።

ከራሻ ዩክሬይን ጦርነት፣
ከእስራኤል ፓለስቲያን ግጭት፣
ከሁቲ አማፅያኖች ግጭት፣
ከኢራን ሌሎች የመካከለኘዉ ምስራቅ ግጭቶች
ከታይዋን ግጭት፣
እና ከተቀሩት ግጭቶች አሜርካ ቶሎ ወጥታ ወደ ሰላማዊ ንግግር እንድትመለስ እናሳስባለን!

ይህን ሳታድርግ አሜርካ የምትባል አገር ዝም ብላ የሌሎች ዉስጣዊ ጉዳይ ገብታ ማቡካት በፍፁም አትችልም፡ አርፋ ትቀመጥ!