Re: ጎጠኞች - ይህቺ ልጅ ብሄሯ ምንድነው?
አቦ አታልቅስብን። አማራ ነን ፤ ታሪክ አለን ስንል አትንበጫበጩ።
Re: ጎጠኞች - ይህቺ ልጅ ብሄሯ ምንድነው?
Selamina....አይዞህ ጤናማ ብሔርተኝነትን አትፍራው። ከዓብይ ጋር ሆነህ አሳርደኽን ስላነቃኽን ግን እናመሰግናለን
-
Union
Re: ጎጠኞች - ይህቺ ልጅ ብሄሯ ምንድነው?
ትንበጫበጩት የለ እንዴ።
አማራ አማራነኝ ስላለ ምንም አትሆኑም። በኢትዮጵያ ስም የሚበዘበዘው ይቀርባችሀል እንጂ አማራ እንደምታውቁት እንደ አውሬ ከመሬት ተነስቶ አይተናኮልም። አማራ ፌር የሆነ ህዝብ እንደሆነ ታውቃላቹ። ፈጣሪም የሚረዳው ለዛም ነው! ታዲያ ችግሩ ምንድነው
አማራ እኔ አማራ ነኝ ሲል
1. ያነሳቹ ይመስላቹሀል። ነገር ግን አማራ በፈጣሪ አይን ሁላችንም አንድ ነን ብሎ ነው የሚያምነው። ማንንም የበታች አድርጎ ለማየት እምነቱም ስብእናውም አይፈቅድም። ኢትዮጵያዊነትም ህገወጥነትን፣ ጥላቻ እና አድልኦን አይፈቅይም፣ አይደል እንዴ?
2. ጥቅም። እሱን እናንተ ታውቁታላቹ
ችግሮቻቹ እንኘህ ናቸው

ትክክል brother Union, off all the people in Ethiopia የዜጋ ፖለቲካ አራማጅ ነኝ የሚለው ስብስብ ነው አማራ አማራነቱን ጠበቅ አርጎ ሲይይዝ የሚንበጫቡጨው።
Re: ጎጠኞች - ይህቺ ልጅ ብሄሯ ምንድነው?
የህብረት ስራ ማህበር ቱስ ቱስ ወያኔ - ኢትዮጵያ ሲባል ዛርሽ ተነሳብሽና ከሰው ሁሉ ቀድመሽ ዘለሽ ፖስቴ ላይ ገባሽ። ኧረ በደረቁ መንበጫረቅ ያሳፍራል ፣ ሼም ነው!
“መነሻችን አማራ መድረሻችን ኢትዮጵያ ነው!”
እስክንድር ነጋ
“መነሻችን አማራ መድረሻችን ኢትዮጵያ ነው!”
እስክንድር ነጋ
union wrote: ↑03 Feb 2024, 00:17ትንበጫበጩት የለ እንዴ።![]()
አማራ አማራነኝ ስላለ ምንም አትሆኑም። በኢትዮጵያ ስም የሚበዘበዘው ይቀርባችሀል እንጂ አማራ እንደምታውቁት እንደ አውሬ ከመሬት ተነስቶ አይተናኮልም። አማራ ፌር የሆነ ህዝብ እንደሆነ ታውቃላቹ። ፈጣሪም የሚረዳው ለዛም ነው! ታዲያ ችግሩ ምንድነው
አማራ እኔ አማራ ነኝ ሲል
1. ያነሳቹ ይመስላቹሀል። ነገር ግን አማራ በፈጣሪ አይን ሁላችንም አንድ ነን ብሎ ነው የሚያምነው። ማንንም የበታች አድርጎ ለማየት እምነቱም ስብእናውም አይፈቅድም። ኢትዮጵያዊነትም ህገወጥነትን፣ ጥላቻ እና አድልኦን አይፈቅይም፣ አይደል እንዴ?
2. ጥቅም። እሱን እናንተ ታውቁታላቹ
ችግሮቻቹ እንኘህ ናቸው
-
Union
Re: ጎጠኞች - ይህቺ ልጅ ብሄሯ ምንድነው?
ግንቦቴ
አማራ አማራ ነው፣ ኢትዮጵያም ነው። እስቲ ሂድና አማራ አይደለህም በለው እስክንድርን በግንባርህ ይለቅብሀል

Selam/ wrote: ↑03 Feb 2024, 00:37የህብረት ስራ ማህበር ቱስ ቱስ ወያኔ - ኢትዮጵያ ሲባል ዛርሽ ተነሳብሽና ከሰው ሁሉ ቀድመሽ ዘለሽ ፖስቴ ላይ ገባሽ። ኧረ በደረቁ መንበጫረቅ ያሳፍራል ፣ ሼም ነው!
“መነሻችን አማራ መድረሻችን ኢትዮጵያ ነው!”
እስክንድር ነጋ
union wrote: ↑03 Feb 2024, 00:17ትንበጫበጩት የለ እንዴ።![]()
አማራ አማራነኝ ስላለ ምንም አትሆኑም። በኢትዮጵያ ስም የሚበዘበዘው ይቀርባችሀል እንጂ አማራ እንደምታውቁት እንደ አውሬ ከመሬት ተነስቶ አይተናኮልም። አማራ ፌር የሆነ ህዝብ እንደሆነ ታውቃላቹ። ፈጣሪም የሚረዳው ለዛም ነው! ታዲያ ችግሩ ምንድነው
አማራ እኔ አማራ ነኝ ሲል
1. ያነሳቹ ይመስላቹሀል። ነገር ግን አማራ በፈጣሪ አይን ሁላችንም አንድ ነን ብሎ ነው የሚያምነው። ማንንም የበታች አድርጎ ለማየት እምነቱም ስብእናውም አይፈቅድም። ኢትዮጵያዊነትም ህገወጥነትን፣ ጥላቻ እና አድልኦን አይፈቅይም፣ አይደል እንዴ?
2. ጥቅም። እሱን እናንተ ታውቁታላቹ
ችግሮቻቹ እንኘህ ናቸው
Re: ጎጠኞች - ይህቺ ልጅ ብሄሯ ምንድነው?
አንቺ ሹጣም ወያኔ - ፈስ ነሽ፣ ዝም ብለሽ እኮ ነው በየቦታው የምታንዛርጭውና የምትዘባርቂው!
union wrote: ↑03 Feb 2024, 01:04ግንቦቴ
አማራ አማራ ነው፣ ኢትዮጵያም ነው። እስቲ ሂድና አማራ አይደለህም በለው እስክንድርን በግንባርህ ይለቅብሀል![]()
![]()
![]()
Selam/ wrote: ↑03 Feb 2024, 00:37የህብረት ስራ ማህበር ቱስ ቱስ ወያኔ - ኢትዮጵያ ሲባል ዛርሽ ተነሳብሽና ከሰው ሁሉ ቀድመሽ ዘለሽ ፖስቴ ላይ ገባሽ። ኧረ በደረቁ መንበጫረቅ ያሳፍራል ፣ ሼም ነው!
“መነሻችን አማራ መድረሻችን ኢትዮጵያ ነው!”
እስክንድር ነጋ
union wrote: ↑03 Feb 2024, 00:17ትንበጫበጩት የለ እንዴ።![]()
አማራ አማራነኝ ስላለ ምንም አትሆኑም። በኢትዮጵያ ስም የሚበዘበዘው ይቀርባችሀል እንጂ አማራ እንደምታውቁት እንደ አውሬ ከመሬት ተነስቶ አይተናኮልም። አማራ ፌር የሆነ ህዝብ እንደሆነ ታውቃላቹ። ፈጣሪም የሚረዳው ለዛም ነው! ታዲያ ችግሩ ምንድነው
አማራ እኔ አማራ ነኝ ሲል
1. ያነሳቹ ይመስላቹሀል። ነገር ግን አማራ በፈጣሪ አይን ሁላችንም አንድ ነን ብሎ ነው የሚያምነው። ማንንም የበታች አድርጎ ለማየት እምነቱም ስብእናውም አይፈቅድም። ኢትዮጵያዊነትም ህገወጥነትን፣ ጥላቻ እና አድልኦን አይፈቅይም፣ አይደል እንዴ?
2. ጥቅም። እሱን እናንተ ታውቁታላቹ
ችግሮቻቹ እንኘህ ናቸው
Re: ጎጠኞች - ይህቺ ልጅ ብሄሯ ምንድነው?
“ጎጠኛ” የሚል ቃል ከተለጠፈ ፣ ተቅበዝብዘው ጨበሪያቸውን የሚነጩት ዲዲቲ፣ ልጅ ጠሃይ፣ ሃላፊ፣ ፊያሜታ ወዘተ ሳይሆኑ ፣ ቱስ ቱስ ወያኔ ዩኒየን aka ምስራቅ aka ኢደን ነች።
ከዚያ ደግሞ ዞር ትልና “ጉራጌ ሌባ ነው” ፣ “ኦሮሞ ጋላ ነው” ፣ “ትግሬ አጋሜ ነው” ፣ “ኤርትራ አስካሪ ነው” ትላለች። ያንችው ብጤ ፈስ ሊጭበረበርልሽ ይችል ይሆናል እንጂ ፣ ሰላም ጋ ማንዛረጥሽ ድከሚ ቢልሽ ነው። ወባ!
ከዚያ ደግሞ ዞር ትልና “ጉራጌ ሌባ ነው” ፣ “ኦሮሞ ጋላ ነው” ፣ “ትግሬ አጋሜ ነው” ፣ “ኤርትራ አስካሪ ነው” ትላለች። ያንችው ብጤ ፈስ ሊጭበረበርልሽ ይችል ይሆናል እንጂ ፣ ሰላም ጋ ማንዛረጥሽ ድከሚ ቢልሽ ነው። ወባ!
Re: ጎጠኞች - ይህቺ ልጅ ብሄሯ ምንድነው?
Selamina...አየህ ግንቦቴዎች እንደዛ ስትሉ ማንን refer ለማድረግ እንደሆነ እናውቀዋለን። የወሮሞንም የትግሬንም ብሄርተኝነት ተቀብለህ አብሬ ልስራም ብለሃል። መቀበል ያቃተህ የአማራን ነው። ስንቱዋወቅ አለች።
Re: ጎጠኞች - ይህቺ ልጅ ብሄሯ ምንድነው?
ቱስ ቱስ ወያኔ - አማራ መብቱን ያስከብራል ያንቺ ብጤዎች ጨበሪያም የትህነግና ፒፒ ካድሬዎች ሂደቱን ለማደናቀፍና ተነጥሎ እንዲመታ ቢቅበዘበዙም። አማራ ጎጠኛ ሆኖ አያውቅም ፣ ወደፊትም አይሆንም በወያኔ መነፅርሽ ካላየሽው በስተቀር። ብል!