Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42546
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

እኔ ሆረስ የዛሬ 2 ዓመት አቢይ አህመድ ሺመልስ አብዲሳን ማባረር አለበት ብዬ ነበር!! ሃቁ እነሆ!

Post by Horus » 30 Jan 2024, 14:33

ሺመልስ አብዲሳ ወደ ጸጥታ ዞረ ማለት ከሹም ተሻረ ማለት ስለመሆኑ ...

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13203
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: እኔ ሆረስ የዛሬ 2 ዓመት አቢይ አህመድ ሺመልስ አብዲሳን ማባረር አለበት ብዬ ነበር!! ሃቁ እነሆ!

Post by DefendTheTruth » 30 Jan 2024, 14:44

ወይ አንተ ሰዉዬ፣ መባረር ና ማዳግ ትርጉማቸዉ ተምታታብህ?

ዘገባዉ የምለዉ ሽመልስ ያድጋል ነዉ፣ የአንተ የማያልቀዉ "ትንቢያ" ደግሞ የምለዉ ይባረራል ነዉ፣ ሁለቱ እንዴት አንድ ሆኑ ጃል?

ለነገሩ ወለፈንዲ ሰፈር ምን ሎጅክ አለ ብለህ ነዉ?

እስኪ እስከ ዛሬ ስንት ነገር እንደተነበይክ ልትነግረን ትችላለህ?

Shimales will become a post in the federal government portfolio, this much we can say already, but not sure. I think he will be given that of Agricultural Minister, where he will continue his transformation achievements on the federal level.

If not Agriculture, then something related to rural development, he is a perfect fit.

Horus
Senior Member+
Posts: 42546
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: እኔ ሆረስ የዛሬ 2 ዓመት አቢይ አህመድ ሺመልስ አብዲሳን ማባረር አለበት ብዬ ነበር!! ሃቁ እነሆ!

Post by Horus » 30 Jan 2024, 14:46

ለመሆኑ አዲሱ የኦሮሚያ ፕሬዚዳንት መስፍን መላኩ አለሙ ማነው? ጴንጤ እንደ ሆነ ይታወቃል

Selam/
Senior Member
Posts: 17691
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: እኔ ሆረስ የዛሬ 2 ዓመት አቢይ አህመድ ሺመልስ አብዲሳን ማባረር አለበት ብዬ ነበር!! ሃቁ እነሆ!

Post by Selam/ » 30 Jan 2024, 14:47

Not true, that means he has more oversight & control over the country’s security machinery. The power is now given to him on silver platter, so he can extend the atrocities he committed in Oromo region onto other regions.

Horus
Senior Member+
Posts: 42546
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: እኔ ሆረስ የዛሬ 2 ዓመት አቢይ አህመድ ሺመልስ አብዲሳን ማባረር አለበት ብዬ ነበር!! ሃቁ እነሆ!

Post by Horus » 30 Jan 2024, 14:52

DefendTheTruth wrote:
30 Jan 2024, 14:44
ወይ አንተ ሰዉዬ፣ መባረር ና ማዳግ ትርጉማቸዉ ተምታታብህ?

ዘገባዉ የምለዉ ሽመልስ ያድጋል ነዉ፣ የአንተ የማያልቀዉ "ትንቢያ" ደግሞ የምለዉ ይባረራል ነዉ፣ ሁለቱ እንዴት አንድ ሆኑ ጃል?

ለነገሩ ወለፈንዲ ሰፈር ምን ሎጅክ አለ ብለህ ነዉ?

እስኪ እስከ ዛሬ ስንት ነገር እንደተነበይክ ልትነግረን ትችላለህ?

Shimales will become a post in the federal government portfolio, this much we can say already, but not sure. I think he will be given that of Agricultural Minister, where he will continue his transformation achievements on the federal level.

If not Agriculture, then something related to rural development, he is a perfect fit.
አንቺ ቱስ ቱስ ወያኔ! ፖለቲካን ለማወቅ እንደ ገና መቀጥቀጥ አለብህ! Of course, you are not sure because you have no clue how politics and power works. You are not a politician, you are a cadre!

Horus
Senior Member+
Posts: 42546
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: እኔ ሆረስ የዛሬ 2 ዓመት አቢይ አህመድ ሺመልስ አብዲሳን ማባረር አለበት ብዬ ነበር!! ሃቁ እነሆ!

Post by Horus » 30 Jan 2024, 14:59

Selam/ wrote:
30 Jan 2024, 14:47
Not true, that means he has more oversight & control over the country’s security machinery. The power is now given to him on silver platter, so he can extend the atrocities he committed in Oromo region onto other regions.
selam,
የደሬ ሪፖርት የሚታትተውኮ ሺመልስ ከኦሮሚያ ፕሬዚዳንትነት በመነሳቱ ተናዶ ቀድሞ በዘረጋው አውታሩ አማካይነት የኦሮሚያ መገዶች መዘጋት ያዘዘው እሱ ነው እያለን እኮ ነው !!!! አንተ እራስህ ቅድም ዲዲቲን ለምንድን ነው በኦሮሞያ እገታ የሚበዛው ላልከው መሱን እያገኘኮ ነው ። እስቲ አንተ ገምት? የ40 ሚሊዮን ሕዝብ ፕሬዚዳንት ብትሆን ነው ወስ አንድ ሚንስትር ብትሆን የምትመርጠው?

Selam/
Senior Member
Posts: 17691
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: እኔ ሆረስ የዛሬ 2 ዓመት አቢይ አህመድ ሺመልስ አብዲሳን ማባረር አለበት ብዬ ነበር!! ሃቁ እነሆ!

Post by Selam/ » 30 Jan 2024, 19:14

ሆረስ
ምነው ምነው በዚህ ክፉ ጉዴላ ቦታ እኔን ታስቀምጠኛለህ? አይደለም ሚኒስቴር ዘበኛ መሆን የማይችል ዶለዝና ሽብልቅ የሆነ ሰውዬ ነው። ዲዲቲን ሳስበው ጥርሱ እንደ ሽመልስ ውልግድግድ ያለ ይመስለኛል። ምክንያቱም በየቦታው ነው አረፋውን የሚደፍቀው።

ያልከው ትክክል ሊሆንም ላይሆንም ይችላል። እስኪ ሻይ እየጠጣን አንድ ሁለት ወር እንጠብቅ። cheers!

Horus wrote:
30 Jan 2024, 14:59

Post Reply