Horus እውነቱን ነው የጉራጌ ሴት ኃያል ነች ሲል
The lucky person who marries this lady must be in excellent physical shape and full of vitality.
Re: Horus እውነቱን ነው የጉራጌ ሴት ኃያል ነች ሲል
Log in using your "Fendadaw" alias so I can respond appropriately.
Re: Horus እውነቱን ነው የጉራጌ ሴት ኃያል ነች ሲል
OUCH!!!!
Easy on Misraq/almaz my girl, although she could be shapeless with skinny twig legs due to chronic famine while growing up, she ain't bad in bed

ኢውሮላንድ፤
አው ቆጮ በFAO ተጠንቶ power food ስለሆነ ለመላ ምስራቅ አፍሪካ ምግብ እንዲሆን 200 ሚልዮን ሕዝብ ይመግባል ብለው በየአገሩ እንዲተከል ብለዋል። ዛሬ ላይ ቡላ የጉራጌ ብቻ ሳይሆን የመላ ኢትዮጵያ ምግብ ነው ። ቆጮ ከቂጣነት እና ቡላ ገንፎነት አልፎ ዛሬ እንደ ጤፍ እንጀራ አይን እንዲያወጣ ተደርጎ እየተጋገረ ነው ። የቆጮ ኬክና አይስ ክሪም ተሰርቶ እየተበላ ነው ።
እኛ ለቁርስ የምሰራው እርግፎን የሚባል የተቆላ የቆጮ ፍርፍር አለ፣ ተበልቶ አይጠገብም ።
በነገራችን ላይ ጨጨብሳ የኦሮሞ እንጂ የጉራጌ ምግብ አይደለም ። እኛ የምንበላው ጭኮ ይባላል ፤ በቅቤና ቅመም ያበደ በሶ ነው ። ወንድ ልጅ ሲያገባ የወዳጁ ብዛት የሚቆጠረው በሚሰጠው የጭኮ ጣባዎች ቁጠር ነው ። አንድ አመት ሙሉ ምሽራ ቤት ጭኮ አይጠፋም ፤ እስናክ ማለት ነው !
ሌላው እዚህ ቪዲዮ ውስጥ ካሉት የክትፎ፣ አይብና ጎመን አይነቶች ሌላ ሆቴል ቤት የማይገኝ የክትፎ አይነት አለ ። አንድ ስልስ ክትፎ ይባላል ጥበስ የተደረገ ነው ፣አሰራሩ ይለያል። ሌላ እጅግ ዴሊኬሲን የሆነ ትኩል የሚባል ክትፎ አለ ። እሱም ቅቅል ክትፎ ማለት ነው ። ስጋው በከፊል ይቀቀልና ድቅቅ ተደርጎ ይከትፍና በቅመምና ቅቤ አብዶ ቢበላ የማይጠገብ ነው ።

For the love of Gurage women, Jimmy responds affrimatively. Nice pick Almi.
Fendadaw won't show up to show us what his mamma gave him. Better give up Almi.
Fendadaw won't show up to show us what his mamma gave him. Better give up Almi.
Re: Horus እውነቱን ነው የጉራጌ ሴት ኃያል ነች ሲል
Horus, does the consumption of this kind of meal assist in the management of energy-intensive tasks?
Re: Horus እውነቱን ነው የጉራጌ ሴት ኃያል ነች ሲል
energy intensive tasks? can you list them Almi? Horus is checking this from his linguistic etymology manual
-
Sami Chisu
- Member
- Posts: 173
- Joined: 09 Nov 2013, 22:43
Re: Horus እውነቱን ነው የጉራጌ ሴት ኃያል ነች ሲል
አልማዜ
ይህን Power Dance ለመቻል ከፈልግሽ ከዛሬ ጀምሮ ያበሻ ሲቅ ስትሄጂ የቆጮ ዱቄት (ቡላ) ገዝተሽ ጥዋት ጥዋት ንፊው !! ያ ነው ምስጢሩ !!