Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 19089
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

የዘመነ፥ ካሴ፥እምባይ፥ የመሰለ፥ ጉንጭ፥ ይዞ፥ የፋኖ፥ መሪነት፤

Post by Axumezana » 27 Jan 2024, 19:09



የዘመነ፥ ካሴ፥ ፋኖነት፥ ወሬ፥ ብቻ
ተቀምጦ፥ እንዱ፥ቦታ፥ እንደጉልቻ፥
ድሮንዋ፥ አታየውም፥የአብይ፥ ልጅ፥ነው፥
ጡት፥ እጥብቶ፥ ከእስር፥ቤት፥ የፈታው፥
እውነተኛ፥ ፋኖን፥ በፊቱ፥ለዩት
ርሃብ፥ ውርጭ፥ ከባድ፥ጉዞ፥ ያከሱት፥
ፊቱ፥ እምባይ፥ መስሎ፥ ፋኖ፥ ነኝ፥ ካላችሁ፥
መጠርጠር፥ ይበጃል፥ እንዳያስታችሁ፥


Axumezana
Senior Member
Posts: 19089
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የዘመነ፥ ካሴ፥እምባይ፥ የመሰለ፥ ጉንጭ፥ ይዞ፥ የፋኖ፥ መሪነት፤

Post by Axumezana » 27 Jan 2024, 19:58

Axumezana wrote:
27 Jan 2024, 19:09


የዘመነ፥ ካሴ፥ ፋኖነት፥ ወሬ፥ ብቻ
ተቀምጦ፥ እንዱ፥ቦታ፥ እንደጉልቻ፥
ድሮንዋ፥ አታየውም፥የአብይ፥ ልጅ፥ነው፥
ጡት፥ እጥብቶ፥ ከእስር፥ቤት፥ የፈታው፥
እውነተኛ፥ ፋኖን፥ በፊቱ፥ለዩት
ርሃብ፥ ውርጭ፥ ከባድ፥ጉዞ፥ ያከሱት፥
ፊቱ፥ እምባይ፥ መስሎ፥ ፋኖ፥ ነኝ፥ ካላችሁ፥
መጠርጠር፥ ይበጃል፥ እንዳያስታችሁ፥


Abere
Senior Member
Posts: 15350
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የዘመነ፥ ካሴ፥እምባይ፥ የመሰለ፥ ጉንጭ፥ ይዞ፥ የፋኖ፥ መሪነት፤

Post by Abere » 27 Jan 2024, 20:33


አሁን በፋኖ እርር ድብን ብለህ ከምትቀና ለምን ጦርነቱን አታሸንፍም ነበር። ጆባይደንዬ ኡኡ ብሎ እንደ ውርኝጭላ ጭቃ ላይ ከመንከባለል ተዋግትሀ ብታሸንፍ ይህን ያህል በፋኖ ድል ባልተናደድክ።

እንኳን እንቧይ እና ቢመስል እንኳይ፤
ያበቀለው ምድር ጎጃም አይደልዎይ።

የሚልከኝ ባገኝ ጎጃም በዕለት በዕለት፤
ደከመኝ ባላልኩኝ ያባይን አቀበት።

እንዳለው ዘፋኙ - ጤፍ እንጀራ በእርጎው ትዝታው ይዞት፤
ሳይበሉ ያጠግባል - የጎጃም መሬት።

ለምን እንደምግበ፤ ለምን አንደ ጌቾ ወይ እንደ ደብረፂ ካልገረጣ ብለህ፤
የምታላዝነው - ዘሜ ጎጃም ነው ትግራይ አይምስለህ ።

ልዩነቱ ይህ ነው የአማራ ጦርነት፤
እንደ ትግሬ ቶሎ አይፈታም መቀነት፤
ደግ ዕርስት ደግ መሬት እግዚአብሄር ለግሶት።

ደግሞ እንደ እነ ጁላ ውስኪ እየጨለጡ፤ጮማ እየቆረጡ፤
አድረው የሚገኙት እየገረጣጡ።
ጭንቀት እና ሀሳብ ጭው እያረጋቸው፤
ቢበሉ ቢጠጡ አይሆን ከጎናቸው።

ብሩህ ተስፋ እና ድል ፊቱን እያፋፋው፤
ዘሜ ቀንበጥ ሆኗ - የአማራ ልጅ ተስፋው።

ቅንቅናም ወያኔ፤ ማዳታም ኦነግ፤
የጎጃሙ ዘሜ ነዳው እንደ በግ።

Selam/
Senior Member
Posts: 17691
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የዘመነ፥ ካሴ፥እምባይ፥ የመሰለ፥ ጉንጭ፥ ይዞ፥ የፋኖ፥ መሪነት፤

Post by Selam/ » 27 Jan 2024, 21:08

አክሱም ቅዘኖ ፣ ተኝቷል ታሞ
እህል ሳይበላ ፣ ብዙ ቀን ከርሞ
ቀለቡን ፋኖ ፣ ሳይሰጠው ደግሞ

ተከዜን አልፈህ ፣ ግባ ሁመራ
ስለማይጨክን ፣ ለጋሱ አማራ
ሲሰቃይ ማየት ፣ እግረ ሰባራ
ይቀልብሃል ፣ የጤፍ እንጀራ


Axumezana wrote:
27 Jan 2024, 19:09


የዘመነ፥ ካሴ፥ ፋኖነት፥ ወሬ፥ ብቻ
ተቀምጦ፥ እንዱ፥ቦታ፥ እንደጉልቻ፥
ድሮንዋ፥ አታየውም፥የአብይ፥ ልጅ፥ነው፥
ጡት፥ እጥብቶ፥ ከእስር፥ቤት፥ የፈታው፥
እውነተኛ፥ ፋኖን፥ በፊቱ፥ለዩት
ርሃብ፥ ውርጭ፥ ከባድ፥ጉዞ፥ ያከሱት፥
ፊቱ፥ እምባይ፥ መስሎ፥ ፋኖ፥ ነኝ፥ ካላችሁ፥
መጠርጠር፥ ይበጃል፥ እንዳያስታችሁ፥

Last edited by Selam/ on 28 Jan 2024, 12:05, edited 1 time in total.

Selam/
Senior Member
Posts: 17691
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የዘመነ፥ ካሴ፥እምባይ፥ የመሰለ፥ ጉንጭ፥ ይዞ፥ የፋኖ፥ መሪነት፤

Post by Selam/ » 27 Jan 2024, 21:57

አክሱም ቅዘኖ ፥ እግሩ ተሰብሮ
ሊለምን መጣ ፣ ቋንጃውን አስሮ
ወዳቃጠለው ፣ የአማራ ጓሮ
አይንአውጣ ደረቅ ፣ ክፉ ደንቆሮ

Axumezana
Senior Member
Posts: 19089
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የዘመነ፥ ካሴ፥እምባይ፥ የመሰለ፥ ጉንጭ፥ ይዞ፥ የፋኖ፥ መሪነት፤

Post by Axumezana » 28 Jan 2024, 05:00

እምባይ፥እንካ፥ቆዳ፥ ያለፋል፥
ዘመነ፥ ካሴ፥ ግን፥ ባንዳ፥ ይመስላል፥
ከተሳሳትኩ፥እኔ፥ እቀጣለሁ፥፥
የTDF ጀግና፥ ይዤ፥ እመጣለሁ፥
ጎጃምን፥ ካውደልዳይ፥ ነፃ፥ አወጣለሁ፥

Selam/
Senior Member
Posts: 17691
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የዘመነ፥ ካሴ፥እምባይ፥ የመሰለ፥ ጉንጭ፥ ይዞ፥ የፋኖ፥ መሪነት፤

Post by Selam/ » 28 Jan 2024, 12:11

አክሱም ቅዘኖ ፥ እግሩ ተሰብሮ
ጎጃም ናፈቀው ፣ ሊመጣ በሮ

Axumezana wrote:
28 Jan 2024, 05:00
እምባይ፥እንካ፥ቆዳ፥ ያለፋል፥
ዘመነ፥ ካሴ፥ ግን፥ ባንዳ፥ ይመስላል፥
ከተሳሳትኩ፥እኔ፥ እቀጣለሁ፥፥
የTDF ጀግና፥ ይዤ፥ እመጣለሁ፥
ጎጃምን፥ ካውደልዳይ፥ ነፃ፥ አወጣለሁ፥

Abere
Senior Member
Posts: 15350
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የዘመነ፥ ካሴ፥እምባይ፥ የመሰለ፥ ጉንጭ፥ ይዞ፥ የፋኖ፥ መሪነት፤

Post by Abere » 28 Jan 2024, 12:22

ሽሮ ዕቃ፤ ሊጥ ዕቃ እንደምን አላችሁ?
እንደ አምና ካችም አምና ትግሬ ሊመጣ ነው - ይህን ካልሰማችሁ።
:mrgreen:

Axumezana wrote:
28 Jan 2024, 05:00
እምባይ፥እንካ፥ቆዳ፥ ያለፋል፥
ዘመነ፥ ካሴ፥ ግን፥ ባንዳ፥ ይመስላል፥
ከተሳሳትኩ፥እኔ፥ እቀጣለሁ፥፥
የTDF ጀግና፥ ይዤ፥ እመጣለሁ፥
ጎጃምን፥ ካውደልዳይ፥ ነፃ፥ አወጣለሁ፥

Union

Re: የዘመነ፥ ካሴ፥እምባይ፥ የመሰለ፥ ጉንጭ፥ ይዞ፥ የፋኖ፥ መሪነት፤

Post by Union » 28 Jan 2024, 12:35

ያበደ ሁሉም ሰው እብድ ይመስለዋል አለ :lol:

እረሀብተኛው ሰው ሲጠግብ ሲያይ እንዴት ይሆናል እያለን ነው።

አማራ የቁልቋል እና የአንበጣ ሀገር መሰለህ እንዴ :lol: :lol: :lol:

Selam/
Senior Member
Posts: 17691
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የዘመነ፥ ካሴ፥እምባይ፥ የመሰለ፥ ጉንጭ፥ ይዞ፥ የፋኖ፥ መሪነት፤

Post by Selam/ » 28 Jan 2024, 14:31

አክሱም ቅዘኖ ፣ ስንኩል ጎዶሎ
በህልሙ እንዲያገኝ ፣ ያማራ ቆሎ
ውሎው አድዋ ፣ አዳሩ ወሎ

Axumezana
Senior Member
Posts: 19089
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የዘመነ፥ ካሴ፥እምባይ፥ የመሰለ፥ ጉንጭ፥ ይዞ፥ የፋኖ፥ መሪነት፤

Post by Axumezana » 28 Jan 2024, 14:43

ውርጭ፥ ፀሃይ፥ ዝናብ፥ ያልተፈራረቀበት፥
ያልወጣ፥ ያልወረደ፥ አቀበት፥ ቁልቁለት
ዘመነ፥ካሴ፥ ይኖራል፥ ቤት፥ ለቤት፥
የተሽሞነሞነች፥ ይች፥ ናት፥ ታጋይነት፥
የወሎውን፥ ፋኖ፥ መሪ፥ ተመልከትልኝ፥
የሽዋው፥ ፋኖ፥ መሪ፥ ቆፍጣና፥ ታማኝ፥
እስክንድር፥ እማ፥ አያስፈልገውም፥ እማኝ፥
ጎጃሜ፥ ልንገርህ፥ ይሻላል፥ ብትሰማኝ፥
ዘመነ፥ ካሴ፥ አይመስልም፥ ታማኝ፥

ፈሪ፥ለናቱ፥ያገለግላል፥
ምጣድ፥ ስትጥድ፥ ሞግድ፥ ያቀብላል
ከቤት፥ ተኝቶ፥ ጀግና፥ ነኝ፥ ይላል፥
ውስጥ፥ ለውስጥ፥ ለጠላት፥ ይደልላል፥
እንዲህ፥ ያለ፥ ሽፍታ፥ ባንዳ፥ ይባላል፥

Selam/
Senior Member
Posts: 17691
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የዘመነ፥ ካሴ፥እምባይ፥ የመሰለ፥ ጉንጭ፥ ይዞ፥ የፋኖ፥ መሪነት፤

Post by Selam/ » 28 Jan 2024, 16:58

አክሱም ቅዘኖ ፣ አያውቅም ገድሎ
አልጋ ላይ ከርሟል ፣ አካሉ ጎድሎ
ጥርሱ ተሰብሮ ፣ ቅልጥሙ መግሎ
ገቢው መንምኖ ፣ አይምሮው ዝሎ
ክብሩ ተዋርዶ ፣ ስብዕናው ቀሎ




Axumezana wrote:
28 Jan 2024, 14:43
ውርጭ፥ ፀሃይ፥ ዝናብ፥ ያልተፈራረቀበት፥
ያልወጣ፥ ያልወረደ፥ አቀበት፥ ቁልቁለት
ዘመነ፥ካሴ፥ ይኖራል፥ ቤት፥ ለቤት፥
የተሽሞነሞነች፥ ይች፥ ናት፥ ታጋይነት፥
የወሎውን፥ ፋኖ፥ መሪ፥ ተመልከትልኝ፥
የሽዋው፥ ፋኖ፥ መሪ፥ ቆፍጣና፥ ታማኝ፥
እስክንድር፥ እማ፥ አያስፈልገውም፥ እማኝ፥
ጎጃሜ፥ ልንገርህ፥ ይሻላል፥ ብትሰማኝ፥
ዘመነ፥ ካሴ፥ አይመስልም፥ ታማኝ፥

ፈሪ፥ለናቱ፥ያገለግላል፥
ምጣድ፥ ስትጥድ፥ ሞግድ፥ ያቀብላል
ከቤት፥ ተኝቶ፥ ጀግና፥ ነኝ፥ ይላል፥
ውስጥ፥ ለውስጥ፥ ለጠላት፥ ይደልላል፥
እንዲህ፥ ያለ፥ ሽፍታ፥ ባንዳ፥ ይባላል፥


Post Reply