Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13699
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Post
by Noble Amhara » 28 Jan 2024, 04:12
ከዚህ ሚሊሻ መሪዎችን መምረጥ አለብን
መከፋፈልን የሚደግፍ
ዘረኝነት
አዲስ ባንዲራ የሚሠሩ
እንዲህ መገደል አለበት
በስነስርአት
የአቢሲኒያ አንድነት ለመቀጠል

-
Union
Post
by Union » 28 Jan 2024, 04:48
አንደኛ ፋኖ የሚገለው እንዳንተ አይነት የአማራ ጠላት ወላዋይ ነው
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 17699
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 28 Jan 2024, 13:15
union wrote: ↑28 Jan 2024, 04:48
አንደኛ ፋኖ የሚገለው እንዳንተ አይነት የአማራ ጠላት ወላዋይ ነው
Brother Union,
NobleAsama is አገው ሸንጎ። ብዓዴን በአብዛኛው አገው ሸንጎ ነው። ግን በአማራ ማልያ ነው የሚጫወቱት። የአገው ፓለቲካ ታክቲካል አካሔድ ይህን ይመስላል። በአብዛኛው ከኦሮሞ ፓለቲከኞች ታክቲክ የተቀዳ ነው።
1- አገው ሸንጎ - ይህ ቡድን አማራ የለም ይላል። ግዛቴ ሙሉ ጎጃም ጎንደርና ሰሜን ወሎ ነው ይላል። ወታደራዊ ክንፍ አለው። ሚድያ በኦሮሞዎችና በትግሬ ሚድያዎች ይጠቀማል። የአገው ፈረሰኞች ማህበር ብሎ ብሔርተኝነቱን ለዘመናት አራምዷል። እስከ አሁን አማራ በደለኝ እየገዛኝም ነው ብሎ ትርክቱን ያስፋፋል።
2 - አገው ዲሞክራቲክ ፓርቲ። በትግራይ ሰልጥኖ ከTDF ጋር ተዳብሎ መከላከያው ጋር ገጥሟል። አሁን አልፎ አልፎ ከፋኖ ጋር ይገጥማል ግን ይፈረጥጣል። ተምቤኖችን ጨምሮ በአዝማሪው መኳንንት እስክስታ መቺነት ያቅሙን ይፍጨረጨራል።
3- ብዓዴን ውስጥ ያለው አገው ለምሳሌ ይልቃል ከፍያለው ሰማ ጥሩነህ። ተመስገን ጥሩነህ እና አሁን የአማራ ክልል ፕሬዘዳንት አድርጎ ኦህዴድ የሾማት ቀንዳውጣ እንዲሁም ብዙ አድማ ብተና አዛዦች አገው ናቸው። እነዚህ አግው አማራ ነው አማራም አገው ነው የሚል የእንድነት የሚመስል ጨዋታ ይጫወታሉ ግባቸው ግን አማራን ማሽመድመድ እና ከቻሉ ወደሚፈልጉት የክልልነት እድገት ካልሆነም አማራን ለኦሮሞ የማስገበር ስራ ላይ ናቸው።
NobleAsama ከ3ኛው ቡድን ውስጥ ነው። ካስታወስክ የአብይ ገረድ ብዓዴኑ ግርማ የሺጥላ ለምን ተገደርለ ብሎ ነጠላ ዘቅዝቆ ሲያለቅስ ነበር።
የአማራ ሕዝብ ጌማቸውን ነቅቷል እና እነሱም ተሸብረዋል ስለነቃንባቸው። ማይኖሪቲ ስለሆኑ ኦሮሙማ ከተሸነፈ ምን እንሆናለን ብለው በሃሳብ ተወጥረዋል። ደስ የሚለው ቅማንቶች ዞር በሉልን አንፈልጋችሁም በስማችን አትነግዱ ብለዋቸዋል።
አማራ ድሮ ሲተርት "አገው አታለለኝ ከዘጠኝ ልቡ ስምንቱን ደበቀኝ አንዱን ግን አሳየኝ" ሲል የተረተው 981 በግልፅ እያየን ያለንበት ወቅት ነው። አማራ በዚህ ከባድ ፈተና ውስጥ እያለ አማራን ለማረድ ቢላ ሲሞርዱ መታየታቸው ብዙ ሕዝብ አስከፍቷል።
-
Union
Post
by Union » 29 Jan 2024, 01:03
Brother Misraq,
Thanks for your time!
በትክክል አስቀምጠኸዋል። የበአደን አመራሮች በብዛት አገው ቅማንት እና የከሚሴ ኦሮሞ ናቸው። እንዳልከው አማራ በደንብ ነው የሚያውቃቸው። ተራው ህዝብ ግን እነዚህን አሽከሮች እንደማይቀበላቸው እናውቃለን።
፩. ለዛም ነው የቅማንት ህዝብ የቅማንት ታጣቂዎቹን አጋልጦ ለፋኖ ያስረከባቸው እና አሁን ድራሻቸው የጠፋው።
፪. የአገው ፋኖዎችን በቀላሉ አደራጅተን እራሳቸውን ከአገው ሸንጎ ጥቃት እንዲከላከሉ አስታጥቀናቸው ብዙ ውጤት አምጥተዋል። ፋኖ የሀሰቱን ፕሮፓንዳ እያጋለጠ እየቀለበሰው ነው። እንደ nobelAsama (agew PP) አይነቱን ፋኖ በደንብ ከኦነጉ መንጋ ጋር አብሮ እየነጨው ነው
የሁሉም የአማራ ጠላቶች ችግራቸው የአማራን ማንነት በትክክል አለማወቃቸው ነው። የባእደን አመራሮች እነማን እንደሆኑ ህዝቡ ያውቃል፣ በተለይ ትግል ላይ ያለው አርበኛ በደንብ ያውቃቸዋል። አይጧ ትለፍ፣ ሀገር የማፍረስ እና የመዝረፍ እድል አንሰጣቸውም ብሎ አማራ ሲታገስ ኖሯል።
አማራ ገና በአነጋገራቸው እንደሚያውቃቸው አያውቁም። Nobel agame ብለን ያጋለጥነው ገና ድሮ ነው። አማራን ማንም መሸወድ አይችልም፣ የጣልያን የቀድሞ ባሪያው እንግሊዝም አልቻለ
Misraq wrote: ↑28 Jan 2024, 13:15