Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Union

ትግራዋይ ተረጋጋች። አሜን!

Post by Union » 26 Jan 2024, 17:29

መረጋጋት እንዲህ ነው

ወደ ወልቃይት እንዘምታለን፣ ወደ እራያ እንዘምታለን፣ የኛ ነው ማለት አቆሙ። 2አመት ሆናቸው እኮ። ወደ እውነቱ ገቡ። ጌቾ መንገድ እያሳያቸው ይመስላል

የሰላም መንገድን የመረጡ የምስላል። ያዝልቅላቸው። እሰየው ጥሩ ጅማሮ ነው ብለናል!

አማራ እንደሆነ ካልነኩት አይነካም።