Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 17691
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

ፋኖ ማለት!

Post by Selam/ » 25 Jan 2024, 18:50

Assegid S.
Member
Posts: 950
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: ፋኖ ማለት!

Post by Assegid S. » 25 Jan 2024, 21:21

Speaking of lions, this short documentary defines the development / birth of Amhara's Struggle. Nothing to add as the video narrates the whole story even one mutes Sir David Attenborough. Yet; the way that the rescued lion thanks his brother and the redeemer affectionate response is really touching.

" ... even for twenty hyenas, a pair of male lions is too much to take on!" ይሰማል?

Misraq
Senior Member
Posts: 17699
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ፋኖ ማለት!

Post by Misraq » 25 Jan 2024, 21:40

.
.
.
This is true. It almost feels like a dream on how things unfolded the last 6-7 years. Fano as entity and savior for the entire nation in such a quick time with meager resource is a miracle.

Union

Re: ፋኖ ማለት!

Post by Union » 26 Jan 2024, 01:28

Absolutely, this depictes what Amara went through.

Amara standing up for Amara was the only way out to save Amara!

VIVA FANO!
Assegid S. wrote:
25 Jan 2024, 21:21
Speaking of lions, this short documentary defines the development / birth of Amhara's Struggle. Nothing to add as the video narrates the whole story even one mutes Sir David Attenborough. Yet; the way that the rescued lion thanks his brother and the redeemer affectionate response is really touching.

" ... even for twenty hyenas, a pair of male lions is too much to take on!" ይሰማል?

Axumezana
Senior Member
Posts: 19089
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ፋኖ ማለት!

Post by Axumezana » 26 Jan 2024, 03:05

ጎፈሬው፥የአንበሳ፥
ልቡ፥ የከርከሮ፥
ይገባል፥ ከጉድጓዱ፥ፈርቶ፥ ተደናብሮ፤
መበላቱ፥ ላይቀር፥ በአዳኙ፥ ተበርብሮ
የፋንዬ፥ ነገር፥ ሆነብኝ፥ አሻሮ፥

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23828
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ፋኖ ማለት!

Post by Fed_Up » 26 Jan 2024, 05:27

Misraq wrote:
25 Jan 2024, 21:40
.
.
.
This is true. It almost feels like a dream on how things unfolded the last 6-7 years. Fano as entity and savior for the entire nation in such a quick time with meager resource is a miracle.
እምሱዬ

ከመቸ ጀምሮ ነው ደግሞ በሌላው ጀላ መፎለል የጀመርሽው? እረ ፕሊስ አይነፋም :oops: ወጉ እንዳይቀርብሽ ነው? ዝም ብለሽ ይልቅ ገልበሽ .....
Last edited by Fed_Up on 26 Jan 2024, 05:28, edited 1 time in total.

Selam/
Senior Member
Posts: 17691
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ፋኖ ማለት!

Post by Selam/ » 26 Jan 2024, 05:28

አክሱም ቅዘኖ ፣ ሲያሮጠው ፋኖ
ገደል ውስጥ ገባ ፣ አይኑን ጨፍኖ
እግሩ ተሰብሮ ፣ ጉልበቱ ደቅቆ
ተስቦ ወጣ ፣ አንገቱ ታንቆ
ታሽቶ በወጌሻ ፣ ታስሮ በሸንበቆ
ሽሬ ተመለሰ ፣ ቀለቡን ሰንቆ

Axumezana wrote:
26 Jan 2024, 03:05
ጎፈሬው፥የአንበሳ፥
ልቡ፥ የከርከሮ፥
ይገባል፥ ከጉድጓዱ፥ፈርቶ፥ ተደናብሮ፤
መበላቱ፥ ላይቀር፥ በአዳኙ፥ ተበርብሮ
የፋንዬ፥ ነገር፥ ሆነብኝ፥ አሻሮ፥
Last edited by Selam/ on 26 Jan 2024, 05:38, edited 1 time in total.

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23828
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ፋኖ ማለት!

Post by Fed_Up » 26 Jan 2024, 05:31

Selam/ wrote:
26 Jan 2024, 05:28
አክሱም ቅዘኖ ፣ ሲያሮጠው ፋኖ
ገደል ውስጥ ገባ ፣ አይኑን ጨፍኖ
እግሩ ተሰብሮ ፣ ጉልበቱ ደቅቆ
ተስቦ ወጣ ፣ አንገቱ ታንቆ
ታሽቶ በወጌሻ ፣ ታስሮ በሸንበቆ
ሽሬ ተመለሰ ፣ ቀለቡን ሰንቆ

Axumezana wrote:
26 Jan 2024, 03:05
ጎፈሬው፥የአንበሳ፥
ልቡ፥ የከርከሮ፥
ይገባል፥ ከጉድጓዱ፥ፈርቶ፥ ተደናብሮ፤
መበላቱ፥ ላይቀር፥ በአዳኙ፥ ተበርብሮ
የፋንዬ፥ ነገር፥ ሆነብኝ፥ አሻሮ፥
^^^ ግጥም ብሎ ዝም 8) እንዲህ ነው እንጂ!!

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4487
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: ፋኖ ማለት!

Post by Za-Ilmaknun » 26 Jan 2024, 13:09

Great strike back back!! :lol: :lol: TPLF woofers are very very scared of the bravery of FANO and how FANO is able to reverse the OPDO's agression so effectively. They should instead learn a thing or two should they dream to repeat their failed overture. :mrgreen:
Selam/ wrote:
26 Jan 2024, 05:28
አክሱም ቅዘኖ ፣ ሲያሮጠው ፋኖ
ገደል ውስጥ ገባ ፣ አይኑን ጨፍኖ
እግሩ ተሰብሮ ፣ ጉልበቱ ደቅቆ
ተስቦ ወጣ ፣ አንገቱ ታንቆ
ታሽቶ በወጌሻ ፣ ታስሮ በሸንበቆ
ሽሬ ተመለሰ ፣ ቀለቡን ሰንቆ

Axumezana wrote:
26 Jan 2024, 03:05
ጎፈሬው፥የአንበሳ፥
ልቡ፥ የከርከሮ፥
ይገባል፥ ከጉድጓዱ፥ፈርቶ፥ ተደናብሮ፤
መበላቱ፥ ላይቀር፥ በአዳኙ፥ ተበርብሮ
የፋንዬ፥ ነገር፥ ሆነብኝ፥ አሻሮ፥

Selam/
Senior Member
Posts: 17691
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ፋኖ ማለት!

Post by Selam/ » 27 Jan 2024, 04:50

ለተሰበሩትና ለወደቁት ወንድሞቹ ቢገጥምላቸው ይሻል ነበር ፣ ወንዝ ተሻግሮ ቅንቅኑን ፋኖ ላይ ከሚያራግፍ።

ፋኖ ማለት ህዝብ ማለት ነው ፣ ያም ህዝብ አማራ ነው። ፋኖን ሰደበ ማለት አማራን ሰደበ ማለት ነው ፣ ስለዚህ ይኸ አሸቦ የጨው ስልቻ የመልስ ምት ሲያንሰው ነው።

Za-Ilmaknun wrote:
26 Jan 2024, 13:09
Great strike back back!! :lol: :lol: TPLF woofers are very very scared of the bravery of FANO and how FANO is able to reverse the OPDO's agression so effectively. They should instead learn a thing or two should they dream to repeat their failed overture. :mrgreen:
Selam/ wrote:
26 Jan 2024, 05:28
አክሱም ቅዘኖ ፣ ሲያሮጠው ፋኖ
ገደል ውስጥ ገባ ፣ አይኑን ጨፍኖ
እግሩ ተሰብሮ ፣ ጉልበቱ ደቅቆ
ተስቦ ወጣ ፣ አንገቱ ታንቆ
ታሽቶ በወጌሻ ፣ ታስሮ በሸንበቆ
ሽሬ ተመለሰ ፣ ቀለቡን ሰንቆ

Axumezana wrote:
26 Jan 2024, 03:05
ጎፈሬው፥የአንበሳ፥
ልቡ፥ የከርከሮ፥
ይገባል፥ ከጉድጓዱ፥ፈርቶ፥ ተደናብሮ፤
መበላቱ፥ ላይቀር፥ በአዳኙ፥ ተበርብሮ
የፋንዬ፥ ነገር፥ ሆነብኝ፥ አሻሮ፥

Assegid S.
Member
Posts: 950
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: ፋኖ ማለት!

Post by Assegid S. » 27 Jan 2024, 09:25

union wrote:
26 Jan 2024, 01:28

Amara standing up for Amara was the only way out to save Amara!

VIVA FANO!
ሰላም Union; ከሃሳብህ ጋር ሙሉ በሙሉ እስማማለሁ። ኣማራ ከዚህ መከራ ለመውጣት ኣንድ ሆኖ መቆም ብቻ ሳይሆን አረማመዱም ምህረት-የለሽ መኖን አለበት። መለኮታዊ አስተሳሰቡና ታጋሽነቱና ከሚገባው በላይ ብዙ ዋጋ እንዲከፍል አድርጓታል። እጅና አእምሮን በእምነት ሸብቦ ከግፈኞች ካራ እድናለሁ ብሎ ማሰብ ቂልነት ነው። ኣማራ የሚድነው ሁሉም ነገር ቦታ ቦታ እንዳለው አውቆ ... ማተቡን በኣንገቱ - ቃታውን በጣቱ ላይ ሲያስር ብቻ ነው።

መልካም ሰንበት ይሁንልህ ወንድሜ Union.

Selam/
Senior Member
Posts: 17691
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ፋኖ ማለት!

Post by Selam/ » 27 Jan 2024, 10:37

Union

Re: ፋኖ ማለት!

Post by Union » 27 Jan 2024, 11:50

Brother Assegid

What you are saying is, just like the honorable brother Misraq typically does, you do not want to give no chances to any enemy of Amara who tries to challenge Amara forcefully and unlawfully. Amen to that!

ምህረት የሚባል ነገር አይኖረንም። አማራን ለማጥፋት የገባውን ከማጥፋት ወደዃላ አንልም። የዱሮው አማራ ኢንጂሩ :lol:

Assegid S. wrote:
27 Jan 2024, 09:25
union wrote:
26 Jan 2024, 01:28

Amara standing up for Amara was the only way out to save Amara!

VIVA FANO!
ሰላም Union; ከሃሳብህ ጋር ሙሉ በሙሉ እስማማለሁ። ኣማራ ከዚህ መከራ ለመውጣት ኣንድ ሆኖ መቆም ብቻ ሳይሆን አረማመዱም ምህረት-የለሽ መኖን አለበት። መለኮታዊ አስተሳሰቡና ታጋሽነቱና ከሚገባው በላይ ብዙ ዋጋ እንዲከፍል አድርጓታል። እጅና አእምሮን በእምነት ሸብቦ ከግፈኞች ካራ እድናለሁ ብሎ ማሰብ ቂልነት ነው። ኣማራ የሚድነው ሁሉም ነገር ቦታ ቦታ እንዳለው አውቆ ... ማተቡን በኣንገቱ - ቃታውን በጣቱ ላይ ሲያስር ብቻ ነው።

መልካም ሰንበት ይሁንልህ ወንድሜ Union.

Selam/
Senior Member
Posts: 17691
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ፋኖ ማለት!

Post by Selam/ » 27 Jan 2024, 12:16

ቱስ ቱስ ወያኔ - አንቺ እዚህ በአፍሽ አንዛርጪ እንጂ ፈስም አትመቺ። አልቂት!
union wrote:
27 Jan 2024, 11:50

Post by Union » 27 Jan 2024, 12:27

ግንቦቴ

አትረብሽን እንጂ

እዛው የራስሽ የግንቦቴ ቡድንጋ ሂጂና አውሪ። ምን አገባን እኛ። ግንቦቴ የአማራ ጠላት ነው በቃ። ኢዜማ ዱዜማ ብትይ ማን ይሰማሻል።

አማራ አሁን አንድ ቃል በአማርኛ ስትናገሪ ጠላቱ እንደሆንሽ ያውቃል!!

የዱሮው የዋሁ አማራ ኢንጂሩ :lol:
Selam/ wrote:
27 Jan 2024, 12:16

Post by Selam/ » 27 Jan 2024, 12:59

አንቺ ደረኩስ ወያኔ - ፖስቴ ውስጥ ገብተሽ ቱስ ቱስ የምትይው አንቺው። አማራ እንዳቺ ወራዳና በየሄደበት ሁሉ የሚተፋና የሚፈሳ ልክስክስ አይደለም። ኮራ ቀብረር ማለትን ስላልተፈጠረብሽ ከየት ታመጭዋለሽ? ውዳቂ!
union wrote:
27 Jan 2024, 12:27

Post by Union » 27 Jan 2024, 14:11

ፋኖ ኮራ ቀብረር እያለ ነው እያልሽኝ ነዋ።

ፋኖ እያነደደ ነው :lol: :lol:

Selam/ wrote:
27 Jan 2024, 12:59

Post by Selam/ » 28 Jan 2024, 19:23

Axumezana
Senior Member
Posts: 19089
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ፋኖ ማለት!

Post by Axumezana » 28 Jan 2024, 19:28

ጎፈሬው፥የአንበሳ፥
ልቡ፥ የከርከሮ፥
ይገባል፥ ከጉድጓዱ፥ፈርቶ፥ ተደናብሮ፤
መበላቱ፥ ላይቀር፥ በአዳኙ፥ ተበርብሮ
የፋንዬ፥ ነገር፥ ሆነብኝ፥ አሻሮ፥

Selam/
Senior Member
Posts: 17691
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ፋኖ ማለት!

Post by Selam/ » 28 Jan 2024, 22:21

Post Reply