ጎጠኛና የውሸት አማራ ስማ - “ፋኖ የማንንም ብሄር አይጠላም፣ ሁሉንም የሰው ልጅ ዕኩል ነው የሚያየው!”
Last edited by Selam/ on 24 Jan 2024, 08:23, edited 2 times in total.
Re: ጎጠኛና የውሸት አማራ ስማ - “ፋኖ የማንንም ብሄር አይጠላም፣ ሁሉንም የሰው ልጅ ዕኩል ነው የሚያየው!”
ስማ ወዳጄ ሕዝቤ - ፋኖ የተሸከመው ጉልበት በጎጠኞች ዓይን ምንም መለኪያ የለውም። በአማራ ስም ሌሎችን ብሄሮችን የሚያገሉና የሚሳደቡ ተኩላዎች እየተጋለጡና ከጥቅም ውጭ እየሆኑ ነው።
Re: ጎጠኛና የውሸት አማራ ስማ - “ፋኖ የማንንም ብሄር አይጠላም፣ ሁሉንም የሰው ልጅ ዕኩል ነው የሚያየው!”
‘ጥበብ ይናፍቀኛል፣
ተቻችሎ የሚኖር ህዝብ ያስቀናኛል፣
ድንቁርና ያስፈራኛል’
ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድኅን
ተቻችሎ የሚኖር ህዝብ ያስቀናኛል፣
ድንቁርና ያስፈራኛል’
ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድኅን