Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13204
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ይህች ልጅ ጎንደሬ ናት መሰለኝ፤ በመጨረሻም የአማራን የሙዚቃዉን ክነጥበብ ከፋራዎቹ ጎጃሜዎች አላቅቃ ወደ ፊት ወሰደችዉ።

Post by DefendTheTruth » 22 Jan 2024, 15:51

ይህች ልጅ ጎንደሬ ናት መሰለኝ፤ በመጨረሻም የአማራን የሙዚቃዉን ክነጥበብ ከፋራዎቹ ጎጃሜዎች አላቅቃ ወደ ፊት ወሰደችዉ።

Naga Tuma
Member+
Posts: 7323
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ይህች ልጅ ጎንደሬ ናት መሰለኝ፤ በመጨረሻም የአማራን የሙዚቃዉን ክነጥበብ ከፋራዎቹ ጎጃሜዎች አላቅቃ ወደ ፊት ወሰደችዉ።

Post by Naga Tuma » 23 Jan 2024, 01:05

DefendTheTruth wrote:
22 Jan 2024, 15:51
ይህች ልጅ ጎንደሬ ናት መሰለኝ፤ በመጨረሻም የአማራን የሙዚቃዉን ክነጥበብ ከፋራዎቹ ጎጃሜዎች አላቅቃ ወደ ፊት ወሰደችዉ።

እንደ ኣንዳንድ ሴቶች ኣንተም መለመን የምያምርህ ሴት ነህ እንዴ?

ኣባ ጅፋር ጉንቱቴ ሂጅ እና ታከኪ ይላል።

ትግራይ የምን ለምኑኝ ነዉ ብሎ በጥፊ ይላል፣ ለምነኝ ባይን።

ስለኢትዮጵያ ባህል ከመግጠም
ኢትዮጵያን ማወቅ ይቅደም

ጄች ፋራ ጄዹ አፋን ኦሮሞት ሂካ ቀባ?

Union

Re: ይህች ልጅ ጎንደሬ ናት መሰለኝ፤ በመጨረሻም የአማራን የሙዚቃዉን ክነጥበብ ከፋራዎቹ ጎጃሜዎች አላቅቃ ወደ ፊት ወሰደችዉ።

Post by Union » 23 Jan 2024, 01:28

ኤሄሄ (means yes in afan oromo) :lol:
:lol:

አጋ'ሜ :lol:

Naga Tuma wrote:
23 Jan 2024, 01:05

Post Reply