Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Thomas H
- Senior Member
- Posts: 13066
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
-
Contact:
Post
by Thomas H » 17 Jan 2024, 23:41
ባለፈው ቅዳሜ ምሽት ያጋጠመኝ ነገር በጣም ይገርማል :: ሁለት ኤርትራውያን ከአጠገቤ መጥተው ቁጭ አሉ::ጠረናቸው መጥፎ ስለነበረ ኤርትራውያን መሆናቸውን ለማወቅ ጊዜ አልወሰደብኝም::በጣም የሚገርመው የለበሱት ልብስ ነበር ::አንደ ሙሉ ልብስ ለሁለት ተካፍለውታል ::ማለት ሱሪውን ተስፋይ ሲለብሰው ኮቱን ደግሞ አማኑኤል ነበር የለበሰው:: እና ሁለቱም ቤተክርስቲያን የመጡት ተመሳሳይ ችግር ስላለባቸው ነው:: ልብሱን ያገኙት ኬንያ ሰደተኛ እያሉ ነው እና ኬንያ ውስጥ ሰው ሆስፒታል ውስጥ ሲሞት ሟቹ ቤተሰብ ከሌለው ልብሱ ለሰደተኞች ነው የሚሰጠው እና ተስፋይ እና አማኑኤል በእንደዛ ነው ልብሱን ያገኙት:: ነገር ግን ይሄን ልብስ ካገኙ ጀመሮ እንቅልፍ በደንብ ተኝተው አያውቁም::የልብሱ ባለቤት ሟቹ ኬንያዊ በሕልማቸው ሰላሚመጣባቸው በጣም ተረብሸዋል ሌሊቱን ሙሉ ሲቃዡ ነው የሚያድሩት እና ከአባ ጋር ሆኜ ለኤርትራውያኖቹ ፀሎት ሳደርግ ነበር ያመሸሁት እና ውጤቱን ማለት ቅዠቱ መጥፋቱን እና አለመጥፋቱን በቅርቡ አሳውቃችኋለሁ:: በነገራችን ለይ ሥዕል ጎበዝ ሰለሆንኩ ኤርትራውያኖችን በሕልም የሚያዩት ሰው ማንን ይመስላል ብዬ ጠይቄ ከእነሱ ባገኘሁት መረጃ መሠረት የልብሱ ባለቤት ኬንያዊው ምስል እንደዚህ ስዬዋለሁ::
ኤርትራውያን ወገኖቻችንን እያሸበረ እና እያስጨነቀ ያለው የሟቹ ኬንያዊ ምስል

-
Thomas H
- Senior Member
- Posts: 13066
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
-
Contact:
Post
by Thomas H » 22 Jan 2024, 00:04
የአማኑኤል የጤና ሁኔታ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል :: ICU ገብቷል እስኪ ሁላችንም እንፀልይለት ::