Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42553
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

HoA Where 'Alliances' Are a Dozen a Dime!

Post by Horus » 21 Jan 2024, 04:02

የትብብር፣ የቅንብር፣ የስምምነትና የቡድንነት ገበያና ዋጋው ጥምቡን የጣለበት የሹክሻክ ስሜተኞች ሰፈር :lol: :lol: :lol:


Abere
Senior Member
Posts: 15350
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: HoA Where 'Alliances' Are a Dozen a Dime!

Post by Abere » 21 Jan 2024, 12:33

ተልባ ቢንጫጫ በአንድ ሙቀጫ እንደ ማለት ነው። :mrgreen: የአህያ እርሻ ሽቅብ ቁልቁል ነው ፈር አይዘልቅም። ኢትዮጵያ ወይ ፍንክች።

Abere
Senior Member
Posts: 15350
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: HoA Where 'Alliances' Are a Dozen a Dime!

Post by Abere » 21 Jan 2024, 12:47

የትግሬ ዲያስፓራ እንደገና ዕብደት ተቀስቅሶበት ዐባይ ትግራይ እያለ ያላዝናል። ከትግሬ ልብ ውስጥ ኢትዮጵያ ሙልጭ ብላ ተለቅልቃ ታጥባ የወጣች መሆኑን 100% እርግጠኛ መሆን ይቻላል። አሁንም የአማራን ህዝብ እና እርስት ሰርቀን እንገንጠል ነው የሚያላዝኑት። ታዲያ ትግራይ ያልተራበ፤ያልተጠማ መሆኑ ምን ይደንቃል ጊዜ የሚያጠፉት ለተንኮል እንጅ ለስራ አይደለም። sarcasm and Axumezana were the one leading this irresponsible crowd of thugs.

Horus
Senior Member+
Posts: 42553
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: HoA Where 'Alliances' Are a Dozen a Dime!

Post by Horus » 21 Jan 2024, 16:49

አበረ፤ ይቺ የአህያ እርሻ ያልካት አባባል ለመጀመሪያ ግዜ ነው የሰማኋት !!! ሲብዛ ነው ያሳቀችኝ :lol: :lol: :lol: :lol:

Post Reply