Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 17704
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

የወያኔ አራዊቶች ፣ ዓመት በዓል በተከበረ ቁጥር ለምን ጭንቅላቱን እንደተመታ መርዛም እባብ ያቅበዘብዛቸዋል?

Post by Selam/ » 20 Jan 2024, 18:08

የወያኔ አራዊቶች ፣ ዓመት በዓል በተከበረ ቁጥር ለምን ጭንቅላቱን እንደተመታ መርዛም እባብ ያቅበዘብዛቸዋል?

በደንብ ለታዘባቸውና ለተከታተላቸው ፣ በገናም ሆነ በጥምቀት ወይንም በአዲስ ዓመት ፣ እነዚህ ዕርኩስ የወያኔ ትሎች የመንፈስ ጭንቀትና ውጥረት ውስጥ የሚገቡበትና ብዙ የሚዘባርቁበት ጊዜ ነው።

ዓውድ አመት በመጣ ቁጥር በጣም የሚያስጮኸውን የሰፈራችንን ጠንቋይ ያስታውሱኛል። በመጨረሻም ራሱን ወለንጪቲ ወንዝ ወርውሮ ሞተ። የዕርጉም መጨረሻው ይኸው ነው።