Please wait, video is loading...
"እግዚአብሔር ከሰማይ የጣለልን"
ኧረእ ፕሮፍ/ መስፍን ወልደማርያም!
-
Assegid S.
- Member
- Posts: 950
- Joined: 11 Aug 2013, 07:11
- Contact:
Re: "እግዚአብሔር ከሰማይ የጣለልን"
ታዲያ ፕሮፌሰሩ ምን አጠፉ? ስራና ተግባሩን አይተው እንደ ሳጥናኤል 'እግዚአብሔር ከሰማይ የጣለልን (የወረወረው)' ብለው ቢሉ ? ነው ወይስ 'የጣለብን' ነበር ማለት ያለባቸው
ለመግቢያ ያህል ልቀልድ ብዬ ነው። በቁምነገር ደረጃ ስንመዝነው ግን ... እኛ ኢትዮጵያውያን ኣንድ ነገር መልመድ አለብን። ሰው የሚመሰገነው ወይንም ደግሞ የሚወቀሰው በሰራውና በሚሰራው ሥራ እንጂ ሊሰራ በሚያስበው አይደለም። ጠቅላይ ሚንስትሩ በንግስናቸው ማግስት በሰሩት መልካም ነገር ሁላችንም አመስግነናል፣ አድነቀናልም። በዛ ማንም ሊወቀስ ወይንም ሊከሰስ አይችልም ባይ ነኝ ። እነዚህን ሰዎች ሊያስወቅሳቸው የሚችለው ዛሬ ላይ ጠቅላይ ሚንስትሩ እየሰሩ ያለውን ግፍና በደል አልፎም ግድያ በመካድ እንደ ዲያቆናቱ 'ክርስቶስን አየሁት' ብለው ከኣምላክ ጋር ሊያመሳስሉዋቸው ሲሞክሩ ብቻ ነው።
እንደ እውነቱ ከሆነ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም (ነፍስ ይማር!) ብዙ የማልስማማበትን ሃሳብ ቢናገሩም ትክክልና የምቀበለውም አመለካከት ነበራቸው። በኣንድ ወቅት'ኮ ወይዘሮ አዳነች አበቤንም ያኔ Attorney General በነበሩበት ወቅት 'እንዲሁ ሳያት እሷ እራሷ ህግ ትመስለኛለች' ብለው ነበር። ልክ ነበሩ አልነበሩም ... የሚመዘኑት በወቅቱ ወይዝሮዋ በስሩትና በሚሰሩት ተግባር ብቻ እንጂ አሁን የኣዲስ ኣበባ ከንቲባ ሆነው ቤት እያፈረሱ የዘመናት ትዳርና ህይወትን እየበተኑ ባለበት ሰይጣናዊ ጭካኔያቸው አይደለም። ያ ከሆነማ ኣምላክንም ቢሆን የመላዕክት አለቃ አድርጎ በሾመው ዲያብሎስ ጉዳይ 'ለምን?' ብለን ልንካሰስ ነው ማለት ነው። በነገራችን ላይ መፅሓፍም ቢሆን 'የሚያበራየውን በሬ አፉን አትሰረው (እህል አትንፈገው)' ይላልና ሰውን በመልካም ሥራው ምስጋና ወይንም ሙገሳ መቸር ንፉግነት ብቻ ሳይሆን የመፅሓፉንም ህግ በመጣስ ሓጢያትም ይሆናል።

ወንድም አሠግድ፤
ሰውን በስራው ማመስገን አዲስ ባህል አይደለም። ነገር ግን መረን የለቀቀ ለከት የለሽ ወደ አምልኮ የቀረቡ ሙገሳዎች ነገሮችን በጥልቀት ማየት ይችላሉ ተብለው ከሚታሰቡ የፖለቲካና የሃይማኖት ከፍተኛ መሪዎች በፍጹም ተቀባይነት የላቸውም። "በኢትዮጵያ ታሪክ እንደ ዶ/ር አቢይ ቅን ልብ ያለው ሰው አላየሁም" አሉ አቡነ ጴጥሮስ ደግሞ። በእውነቱ ትዝ ያለኝ ጥቅስ ‘በሚዛን ተመዝነህ፥ ቀለህ ተገኘህ’ የሚለው ነው። የንጉሡ ቅጣት፤ መንግሥቱ ተከፍሎ ለሜዶናውያንና ለፋርስ ሰዎች ተሰጠ። ቀለው የትገኙ ጳጳሳት ቅጣትስ ምን ይሆን?
ለማንኛውን መልካም የፈረንጆች አዲስ ዓመት።
"በኢትዮጵያ ታሪክ እንደ ዶ/ር አቢይ ቅን ልብ ያለው ሰው አላየሁም" አቡነ ጴጥሮስ
ሰውን በስራው ማመስገን አዲስ ባህል አይደለም። ነገር ግን መረን የለቀቀ ለከት የለሽ ወደ አምልኮ የቀረቡ ሙገሳዎች ነገሮችን በጥልቀት ማየት ይችላሉ ተብለው ከሚታሰቡ የፖለቲካና የሃይማኖት ከፍተኛ መሪዎች በፍጹም ተቀባይነት የላቸውም። "በኢትዮጵያ ታሪክ እንደ ዶ/ር አቢይ ቅን ልብ ያለው ሰው አላየሁም" አሉ አቡነ ጴጥሮስ ደግሞ። በእውነቱ ትዝ ያለኝ ጥቅስ ‘በሚዛን ተመዝነህ፥ ቀለህ ተገኘህ’ የሚለው ነው። የንጉሡ ቅጣት፤ መንግሥቱ ተከፍሎ ለሜዶናውያንና ለፋርስ ሰዎች ተሰጠ። ቀለው የትገኙ ጳጳሳት ቅጣትስ ምን ይሆን?
ለማንኛውን መልካም የፈረንጆች አዲስ ዓመት።
"በኢትዮጵያ ታሪክ እንደ ዶ/ር አቢይ ቅን ልብ ያለው ሰው አላየሁም" አቡነ ጴጥሮስ
-
Assegid S.
- Member
- Posts: 950
- Joined: 11 Aug 2013, 07:11
- Contact:
Re: "እግዚአብሔር ከሰማይ የጣለልን"
ከፀሐይም በታች አዲስ ነገር የለም የተባለው እውነት ነው። ቀልሎ የመገኘት ቅጣትም እንደዛው። የትግራይ ጄኖሳይድ በመንፈስ የመራችው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ወደ ሁለት የተከፈለችው ቅጣትም እንደዛው ይመስላል።sarcasm wrote: ↑15 Jan 2024, 19:48ወንድም አሠግድ፤
ሰውን በስራው ማመስገን አዲስ ባህል አይደለም። ነገር ግን መረን የለቀቀ ለከት የለሽ ወደ አምልኮ የቀረቡ ሙገሳዎች ነገሮችን በጥልቀት ማየት ይችላሉ ተብለው ከሚታሰቡ የፖለቲካና የሃይማኖት ከፍተኛ መሪዎች በፍጹም ተቀባይነት የላቸውም። "በኢትዮጵያ ታሪክ እንደ ዶ/ር አቢይ ቅን ልብ ያለው ሰው አላየሁም" አሉ አቡነ ጴጥሮስ ደግሞ። በእውነቱ ትዝ ያለኝ ጥቅስ ‘በሚዛን ተመዝነህ፥ ቀለህ ተገኘህ’ የሚለው ነው። የንጉሡ ቅጣት፤ መንግሥቱ ተከፍሎ ለሜዶናውያንና ለፋርስ ሰዎች ተሰጠ። ቀለው የትገኙ ጳጳሳት ቅጣትስ ምን ይሆን?
-
Assegid S.
- Member
- Posts: 950
- Joined: 11 Aug 2013, 07:11
- Contact:
Re: "እግዚአብሔር ከሰማይ የጣለልን"
ሰላም ወንድሜ Sarcasm. እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰህ ብያለሁsarcasm wrote: ↑20 Jan 2024, 11:42ከፀሐይም በታች አዲስ ነገር የለም የተባለው እውነት ነው። ቀልሎ የመገኘት ቅጣትም እንደዛው። የትግራይ ጄኖሳይድ በመንፈስ የመራችው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ወደ ሁለት የተከፈለችው ቅጣትም እንደዛው ይመስላል።sarcasm wrote: ↑15 Jan 2024, 19:48ወንድም አሠግድ፤
ሰውን በስራው ማመስገን አዲስ ባህል አይደለም። ነገር ግን መረን የለቀቀ ለከት የለሽ ወደ አምልኮ የቀረቡ ሙገሳዎች ነገሮችን በጥልቀት ማየት ይችላሉ ተብለው ከሚታሰቡ የፖለቲካና የሃይማኖት ከፍተኛ መሪዎች በፍጹም ተቀባይነት የላቸውም። "በኢትዮጵያ ታሪክ እንደ ዶ/ር አቢይ ቅን ልብ ያለው ሰው አላየሁም" አሉ አቡነ ጴጥሮስ ደግሞ። በእውነቱ ትዝ ያለኝ ጥቅስ ‘በሚዛን ተመዝነህ፥ ቀለህ ተገኘህ’ የሚለው ነው። የንጉሡ ቅጣት፤ መንግሥቱ ተከፍሎ ለሜዶናውያንና ለፋርስ ሰዎች ተሰጠ። ቀለው የትገኙ ጳጳሳት ቅጣትስ ምን ይሆን?
የእኔን ሓሳብ ከጠየከኝ ግን ... በኣንተም ሆነ በእነዚህኛዎቹ ትርጓሜ አልስማማም። ለምን? ብትለኝ ... የኦርቶዶክስ እምነትና ቤተክርስቲያን የእግዚአብሔር መንግስት ናት። አመራሮቹም ጳጳሳቱን ጨምሮ ባሪያዎች እንጂ ንጉሶች አይደሉም። የኦሮቶዶክስ ቤተክርስቲያን መንግስት ናት ካልን ንጉሱዋ እግዚአብሔር ነው። ስለዚህም፦ ከንጉሱዋ ከእግዚአብሔር ተከፍሎ ለሌላ የሚሰጥ የእግዚአብሔር መንግስት የለም።
Re: "እግዚአብሔር ከሰማይ የጣለልን"
መልካም ጥምቀት ወንድም አሠግድ።Assegid S. wrote: ↑20 Jan 2024, 12:25
ሰላም ወንድሜ Sarcasm. እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰህ ብያለሁየሰጠኸው አስተያየት እንደ joke ፈገግ እንድል አድርጎኛል። Sarcasm, አንተ ያልከውን ተቀብለን ሌሎች ደግሞ "የማያፈራ ቅርንጫፍ ከግንዱ ተቆርጦ ይጣላል" የሚለውን የመጽሓፉን ቃል ጠቅሰው ... "የትግራይም ቤተክርስቲያንም በዚሁ ሰማያዊ ህግ መሰረት ከግንዱ ተቆርጣ ተጥላላች እና ተገቢውን ቅጣት ስላገኘች እልል በሉ" የሚሉም ሊኖሩ እንደሚችሉ መዘንጋት የለብህም
![]()
አባባሉ ያስኬድ ይሆናል። ጥያቄው ማን ነው ግንድ? ማን ነው ቅርንጫፍ? ይሆናል። ሁሉም ምንጭ መሆን መፈለጉ አይቀሬ ነው። ሁሉም ሰው በሁሉም ነገሮች አለመስማማቱም አይቀሬ ነው።
-
Assegid S.
- Member
- Posts: 950
- Joined: 11 Aug 2013, 07:11
- Contact:
Re: "እግዚአብሔር ከሰማይ የጣለልን"
በጣም አመሰግናለሁ! Sarcasm.sarcasm wrote: ↑20 Jan 2024, 12:44መልካም ጥምቀት ወንድም አሠግድ።Assegid S. wrote: ↑20 Jan 2024, 12:25
ሰላም ወንድሜ Sarcasm. እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰህ ብያለሁየሰጠኸው አስተያየት እንደ joke ፈገግ እንድል አድርጎኛል። Sarcasm, አንተ ያልከውን ተቀብለን ሌሎች ደግሞ "የማያፈራ ቅርንጫፍ ከግንዱ ተቆርጦ ይጣላል" የሚለውን የመጽሓፉን ቃል ጠቅሰው ... "የትግራይም ቤተክርስቲያንም በዚሁ ሰማያዊ ህግ መሰረት ከግንዱ ተቆርጣ ተጥላላች እና ተገቢውን ቅጣት ስላገኘች እልል በሉ" የሚሉም ሊኖሩ እንደሚችሉ መዘንጋት የለብህም
![]()
አባባሉ ያስኬድ ይሆናል። ጥያቄው ማን ነው ግንድ? ማን ነው ቅርንጫፍ? ይሆናል። ሁሉም ምንጭ መሆን መፈለጉ አይቀሬ ነው። ሁሉም ሰው በሁሉም ነገሮች አለመስማማቱም አይቀሬ ነው።
ግንዱማ የቀደመው ነው ብዬ ብል ... በታሪክ ባቡር ወደኋላ ተጉዘን ሌላ ክርክር ማንሳት ስለሚሆን ተውኩት