Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42555
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አሜሪካ ፋኖን ማነጋገር ጀመረ! የሽግግር መንግስት የግድ ነው!

Post by Horus » 19 Jan 2024, 04:49

አሜሪካና አውሮፓ ሱማሌን የደገፉ የሚመስሉት ኦሮሙማን ከስልጣን ለማባረር ቆርጠው ሱማሌን እንደ ምክኛት እየተጠቀሙ ነው!

ትላንት እንዳልኩት አቢይ አህመድ ፒፒውን ይዞ እንደ አንድ ፓርቲ የሽግግር እንግስት ውስጥ መቀመጥ ወይም አገር ለቆ መሄድ ብቻ ነው ያለው አማራጭ !



Post Reply