-
Union
Re: የሱማሌላንድ ጦር ጄኔራሎች በአዲስ አበባ ... በኢትዮጵያ ውስጥ ስልጠና ላይ ያሉት የሱማሌላንድ መኮንኖች
አሰልጣኙ ማነው። ኦነግ
በኳስ ጫወታ ጎበዝ ለመሆን ሱማሌ ወይም ኤርትራ ገብቶ መሰልጠን እንደማለት ነው
-
Union
Re: የሱማሌላንድ ጦር ጄኔራሎች በአዲስ አበባ ... በኢትዮጵያ ውስጥ ስልጠና ላይ ያሉት የሱማሌላንድ መኮንኖች
Horus,
ሶማሌ አንድ ሆኗል፣ ተባብሯል፣ ቁጭት አለው ፣ ፍትህን አነግቧል። የዱሮዋ ኢትዮጵያ ነው የሆነው።
ታሪክ አስታውስ እንጂ። የድሮዋ ኢትዮጵያ ቁጭት፣ ፍትህ እና አንድነት ስለነበራት ነው ሱማሌን ያሸነፈችው እንጂ የሱማሌን ጀግንነት የተዋጉት አባቶቻችን መስክረዋል። አጎቶቼ ኮሪያ እና ኮንጎ ዘምተዋል። ወደ ሱማሌ ጦርነት ክቡር ዘበኛ ተብለው ሁለቱም ዘምተው ነበር። ሶማሌዎችን ጀግኖች ናቸው ብለዋል። የኢትዮጵያ መንፈስ ሆናባቸው ነው እንጂ አይሸነፉም ነበር ብለዋል። የኢትዮጵያን መንፈስ ምድር ላይ ማንም ማሸነፍ እንደማይችል አንተም ታውቃለህ ብዬ እገምታለሁ
አሁን እኮ የኢትዮጵያ መንፈስ ብሎ ነገር የለም አብይ እያለ። ኢትዮጵያ ክብሯ ተገፏል። ሀይሏም ተገፋል። አሁን በኦሮሙማው የጣኦት መንፈስ ተይዛ እየተንደፉደፈች ነው። እንኳንስ ሌላ ሀገር ልታሰለጥን
ሱማሌ ጦርነት ከጀመረ፣ ሀረር እና ሻሸመኔ ገብቶ የኦሮሞን ህዝብ ይጨርሳል። ኦነግ በጠጥ ነው።
በጠጥ ደግሞ በጠጥን ቢያሰለጥን ምንጨነቃት ባለፍትህ ጀግናዋ ሱማሌ።