Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42555
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የአቢይ አህመድ ኦሮሙማ መሃይሞች ባደረጉት ንፍጥ ልቅለቃ የኢትዮጵያ ጠላቶች ሁሉ ጮቤ እየረገጡ ነው ፤ ታላቋ ኢትዮጵያ ግን ይህን ሁሉ ድል አድርጋ እንደገና ታበራለች !

Post by Horus » 19 Jan 2024, 01:42

የማይነጋ መስሏት በር ላይ አራች ይባላል ። እነዚህ ጉንዳን ኢትዮጵያ የከበቧት ጠላቶች ሁሉ ነገም እስከ አለም ፍጻሜ ኢትዮጵያ ድምበር እንደ ሚኖሩ ረስተውታል ። ኢትዮጵያ የትም አትሄድም! ጠላቶችዋንም አትረሳም ። ሁሉም ነገር ይለወጣል !! የኢትዮጵያ ጸሃይ ትወጣለች :!: ኢትዮጵያ ያበጽህ እደዊሃ አበ እግዚአብሄር :idea: